Isaiah 30:21 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣእዛንካ ድማ ብድሕሬኻ ከምዚ ዚብል ቃል ክሰምዓ እየን፡ እዚ መገዲ እዚ እዩ፡ ንየማን ምስ ተጠውኻን ንጸጋም ምስ ተጠውኻን ብእኣ ተመላለሰ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ወደ ቀኝም ቢሆን ወደ ግራም ቢሆን በኋ​ላህ በዚህ መን​ገድ እን​ሂድ የሚ​ሉና የሚ​ሳ​ሳቱ ሰዎ​ችን ድምፅ ጆሮ​ዎ​ችህ ይሰ​ማሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ወደ ቀኝም ወደ ግራም ፈቀቅ ብትል ጆሮችህ በኋላህ። መንገዱ ይህች ናት በእርስዋም ሂድ የሚለውን ቃል ይሰማሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ወደ ቀኝም ወደ ግራም ፈቀቅ ብትል ጆሮችህ በኋላህ፦ “መንገዷ ይህች ናት በእርሷም ሂድ” የሚለውን ቃል ይሰማሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ህንተ ኡሸቻ ዎይ ሀድርሳ ስምያ ዎደ፥ ጉየና ህንተና፥ “ኦጊ ሀዋ፤ አን ቢተ” ያግያ ኮሻ ህንተ ስሳና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hintte ushechcha woy haddirssa simmiyaa wode, guyyenna hinttena, «Ogii hawaa; aan biite» yaagiyaa kooshshaa hintte sisana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Intte hadirs woykko ushach giikko intte guyera, «Ogezi hayssa; izara biite» gizayssa intte hayththi siyana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢንቴ ሃዲርስ ዎይኮ ኡሻች ጊኮ ኢንቴ ጉዬራ፥ «ኦጌዚ ሃይሳ፤ ኢዛራ ቢቴ» ጊዛይሳ ኢንቴ ሃይ ሲያና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ህንተ ኡሻች ዎይኮ ሀድርስ ስምያ ዎደ፥ ጉየራ ህንተና፥ “ኦገይ ሀይሳ፤ እያራ ቢተ” ግያ ቃላ ህንተ ስአና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hinte ushachi woyko haddirsi simmiya wode, guyera hintena, “Ogey haysa; iyara biite” giya qaala hinte si7ana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ወደ ቀኝም ሆነ ወደ ግራ ዘወር ብትል ጆሮህ ከኋላህ፣ “መንገዱ ይህ ነው፤ በእርሱ ሂድ” የሚል ድምፅ ይሰማል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከመንገድ ወጥታችሁ ወደ ቀኝ ወይም ወደ ግራ ብትባዝኑ ከበስተኋላችሁ “ትክክለኛው መንገድ ይህ ነው! በዚህ ሂድ” የሚለውን ድምፅ ትሰማላችሁ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንየማን ወይ ንፀጋም እንተ ኣግለስካ፥ ብድሕሬኻ “እታ መንገዲ እዚኣ እያ ብኣኣ ኺድ” ዝብል ድምፂ ኣእዛንካ ኽሰምዓ እየን።
Amharic Tigrinya 2011 ንየማን ወይስ ንጸጋም እንተ ኣግለስኩም፡ ኣእዛንካ፡ እዚኣ እያ እታ መገዲ፡ ብእኣ ተመላላሱ፡ ዚብል ቃል ኣብ ድሕሬኻ ኺሰምዓ እየን።