Isaiah 30:18 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለዚ ድማ እግዚኣብሄር ክምሕረኩም ይጽበ፡ ስለዚ ድማ ክምሕረኩም፡ ልዕል ክብል እዩ። እግዚኣብሄር ኣምላኽ ፍርዲ እዩ እሞ፤ እቶም ዝጽበይዎ ኩሎም ብጹኣን እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አም​ላ​ካ​ችን እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፈራጅ ነውና ስለ​ዚህ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ይራ​ራ​ላ​ችሁ ዘንድ ይታ​ገ​ሣል፤ ይም​ራ​ች​ሁም ዘንድ ከፍ ከፍ ይላል፤ እር​ሱን በመ​ተ​ማ​መን የሚ​ጠ​ባ​በቁ ሁሉ ብፁ​ዓን ናቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔርም የፍርድ አምላክ ነውና ስለዚህ እግዚአብሔር ይራራላችሁ ዘንድ ይታገሣል፥ ይምራችሁም ዘንድ ከፍ ከፍ ይላል፤ እርሱን በመተማመን የሚጠባበቁ ሁሉ ብፁዓን ናቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታም የፍርድ አምላክ ነው፤ ስለ ሆነም ጌታ ይራራላችኋልና ይታገሣል፤ ሊምራችሁም ከፍ ከፍ ይላል፤ እርሱን በመተማመን የሚጠባበቁ ሁሉ ብፁዓን ናቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን መና ጎዳይ ህንተንቶ ኬካናዉ ናጌ፤ እ ህንተንቶ ቃረትያዋ በሳናዉ ደንዴ። አያዉ ጎፐ፥ መና ጎዳይ ጽሎ ፕርድያ ጾሳ፤ አ ናግያዋንቱ ኡባቱ አንጀቴዳዋንታ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin Med'inaa Goday hinttenttoo keekanaw naagee; I hinttenttoo k'arettiyaawaa bessanaw denddee. Ayaw gooppe, Med'inaa Goday s'illo pirddiyaa S'oossaa; Aa naagiyaawanttu ubbatuu anjjetteedawantta.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gido attiin GODAY inttes kiya ooththanaas naagees; inttena ba qadheteththa bessanaas dendees; GODAY tumu pirdiza Xoossa gidida gishshas ammanettidi iza naagizayti anjjettidayta.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጊዶ ኣቲን ጎዳይ ኢንቴስ ኪያ ኦናስ ናጌስ፤ ኢንቴና ባ ቃቴ ቤሳናስ ዴንዴስ፤ ጎዳይ ቱሙ ፒርዲዛ ጾሳ ጊዲዳ ጊሻስ ኣማኔቲዲ ኢዛ ናጊዛይቲ ኣንጄቲዳይታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ጎዳይ ህንተዉ ኬሀናዉ ናጌስ፤ ጎዳይ ፅሎ ፕርድያ ፆሲ ግድያ ግሾ ህንተዉ ቃታናዉ ደንዳና። እያ አማነትድ ናግያ ኡባይ አንጀትዳይሳታ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin Goday hintew keehanaw naagees; Goday xillo pirdiya Xoossi gidiya gisho hintew qadhetanaw dendana. Iya ammanetidi naagiya ubbay anjetidaysata.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔር ግን ምሕረት ሊያደርግላችሁ ይታገሣል፤ ርኅራኄም ሊያሳያችሁ ይነሣል። እግዚአብሔር የፍትሕ አምላክ ነውና፣ እርሱን በመተማመን የሚጠባበቁት የተባረኩ ናቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ይህም ሁሉ ሆኖ እግዚአብሔር ምሕረት ሊያደርግላችሁ ተዘጋጅቶአል፤ እግዚአብሔር የፍትሕ አምላክ ስለ ሆነ ሊራራላችሁ ወዶአል፤ ስለዚህ በእግዚአብሔር የሚታመኑ ሁሉ የተባረኩ ናቸው።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ግና ምእንቲ ኽምሕረኩም ይዕገስ ኣሎ፤ ክርህርሀልኩምውን ክለዓል እዩ። እግዚኣብሄር ናይ ፍትሒ ኣምላኽ እዩሞ፥ ንእኡ ተኣማሚኖም ዝፅበይዎ ብፁኣን እዮም።
Amharic Tigrinya 2011 ስለዚ ኸኣ እግዚኣብሄር፡ ጸጋ ምእንቲ ኺህበኩም ኪጽበ፡ ስለዚውን ምእንቲ ኺምሕረኩም ልዕል ኪብል እዩ። እግዚኣብሄርሲ ኣምላኽ ፍርዲ እዩ እሞ፡ እቶም ዚጽበይዎ ዘበሉ ዂላቶም ብጹኣን እዮም።