Isaiah 30:17 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽሕ ካብ መግናሕቲ ሓደ ኪሃድሙ እዮም። ካብ መቕጻዕቲ ሓሙሽተ ጀሚርካ ክትሃድም ኢኻ፣ ኣብ ርእሲ እምባ ከም መብራህትን ኣብ ጎቦ ከም ሰንደቕ ዕላማን ክሳዕ እትጸንሕ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከአ​ንድ ሰው ዛቻ የተ​ነሣ ሺህ ሰዎች ይሸ​ሻሉ፤ እና​ን​ተም በተ​ራራ ራስ ላይ እን​ዳለ ምሰሶ፥ በኮ​ረ​ብ​ታም ላይ እን​ዳለ ምል​ክት ሆና​ችሁ እስ​ክ​ት​ቀሩ ድረስ፥ ከአ​ም​ስት ሰዎች ዛቻ የተ​ነሣ ብዙ​ዎች ይሸ​ሻሉ።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከአንድ ሰው ዛቻ የተነሣ ሺህ ሰዎች ይሸሻሉ፤ እናንተም በተራራ ራስ ላይ እንዳለ ምሰሶ፥ በኮረብታም ላይ እንዳለ ምልክት ሆናችሁ እስክትቀሩ ድረስ፥ ከአምስት ሰዎች ዛቻ የተነሣ ትሸሻላችሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከአንድ ሰው ዛቻ የተነሣ ሺህ ሰዎች ይሸሻሉ፤ እናንተም በተራራ ራስ ላይ እንዳለ ምሰሶ፥ በኮረብታም ላይ እንዳለ ምልክት ሆናችሁ እስክትቀሩ ድረስ፥ ከአምስት ሰዎች ዛቻ የተነሣ ትሸሻላችሁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እት ቶራንቻ በኢደ፥ ህንተፐ ሻአ አሳይ ባቃታና፤ እቼሹ ቶራንቻቱ ህንተና ሙልያ የደርሳና። ደርያ ሁጲያን ኤሴዳ ባንድራ ምዳን፥ ህንተ ቶራንቻቱዋፐ ጉቱ አታና” ያጌ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Itti tooranchchaa be'iide, hintteppe sha"a Asay bak'atana; ichcheshu tooranchchatu hinttena muliyaa yederssana. Deriyaa huup'iyaan esseedda banddiraa mitsaadan, hintte tooranchchatuwaappe guutsatuu attana» yaagee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Intte zuma hu7en eqqida bandira mala zumbullata xeeran eqqida malata mala gidi intte attanaashe gakkanaas issi asa mandeththan 1,000 asi baqatana; ichchash asa mandeththan intte ubbay baqatana» gees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢንቴ ዙማ ሁኤን ኤቂዳ ባንዲራ ማላ ዙምቡላታ ጼራን ኤቂዳ ማላታ ማላ ጊዲ ኢንቴ ኣታናሼ ጋካናስ ኢሲ ኣሳ ማንዴን 1,000 ኣሲ ባቃታና፤ ኢቻሽ ኣሳ ማንዴን ኢንቴ ኡባይ ባቃታና» ጌስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስ ቶራንቹዋ በእድ ህንተፈ ሙኩሉ አሳይ ባቃታና፤ እቻሹ ቶራንቾት ህንተና ኡባ የደና። ዙማ ሁጰን ኤቅዳ ባንድራ ምዳ ዎይኮ ዙማ ቦላ ደእያ ማላዳ ህንተ ሀናና ጋካናዉ ህንተና የደና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Issi tooranchuwa be7idi hintefe mukulu asay baqatana; ichashu tooranchoti hintena ubbaa yedethana. Zumaa huuphen eqida bandira mithada woyko zuma bolla de7iya mallada hinte hanana gakanaw hintena yedethena.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በተራራ ዐናት ላይ እንደ ተተከለ ሰንደቅ ዐላማ፣ በኰረብታም ላይ እንደ ቆመ ምልክት ሆናችሁ እስክትቀሩ ድረስ በአንድ ሰው ዛቻ፣ ሺሕ ሰው ይሸሻል፤ በአምስት ሰው፣ ሁላችሁ ትሸሻላችሁ።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከጠላት ወታደር የአንድ ሰው ዛቻ ከእናንተ ሺህ ሰዎችን እንዲሸሹ ያደርጋል፤ እናንተን በሙሉ አምስት የጠላት ወታደሮች በተራራ ላይ እንዳለ የሰንደቅ ዓላማ ምሰሶና በኰረብታ ላይ ያለን ምልክት ጥቂቶቻችሁ ብቻ እስክትቀሩ ድረስ ያባርሩአችኋል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ብምፍርራሕ ሓደ ሰብኣይ፥ ካባኻትኩም ሽሕ ሰባት ክሃድሙ እዮም። ኣብ ልዕሊ ጫፍ እምባ ኸም ዝተተኸለ፥ ኣብ ልዕሊ ዀረብታ ኸም ዝቖመ ምልክት ኴንኩም ክሳዕ እትተርፉ፥ ኵልኹም ክትሃድሙ ኢኹም። ካብ ምፍርራሕ ሓሙሽተ ሰባት ዝተልዓለ ኽትሃድሙ ኢኹም።
Amharic Tigrinya 2011 ብምፍርራህ ሓደ ሰብኣይ ካባኻትኩም ሽሕ ኪሀድሙ እዮም፡ ከም ጒንዲ ኣብ ርእሲ ኸረን፡ ከም ሰንደቕ ዕላማውን ኣብ ኲርባ ኽሳዕ እትተርፉ፡ ብምፍርራህ ሓሙሽተ ኽትሀድሙ ኢኹም።