Isaiah 30:16 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንስኻትኩም ግና፡ ኣይፋልን፤ ብኣፍራስ ክንሃድም ኢና እሞ፤ ስለዚ ክትሃድሙ ኢኹም፡ ከምኡውን፥ ኣብ ቅልጡፋት ክንጋልብ ኢና፤ ስለዚ እቶም ዝስዕቡኻ ክጓየዩ እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ነገር ግን፥ በፈረስ ላይ ተቀምጠን እንሸሻለን እንጂ እንዲህ አይሆንም አላችሁ፤ ስለዚህም ትሸሻላችሁ፤ ደግሞም በፈጣን ፈረስ ላይ እንቀመጣለን አላችሁ፤ ስለዚህም የሚያሳድዱአችሁ ፈጣኖች ይሆናሉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ነገር ግን። በፈረስ ላይ ትቀምጠን እንሸሻለን እንጂ እንዲህ አይሆንም አላችሁ፥ ስለዚህም ትሸሻላችሁ፤ ደግሞም። በፈጣን ፈረስ ላይ እንቀመጣለን አላችሁ፥ ስለዚህም የሚያሳድዱአችሁ ፈጣኖች ይሆናሉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ነገር ግን፦ “በፈረስ ላይ ተቀምጠን እንሸሻለን እንጂ እንዲህ አይሆንም” አላችሁ፥ ስለዚህም ትሸሻላችሁ፤ ደግሞም፦ “በፈጣን ፈረስ ላይ እንቀመጣለን” አላችሁ፥ ስለዚህም የሚያሳድዷችሁ ፈጣኖች ይሆናሉ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀዋዳን ያጌድታ፤ ‘ቱይት፥ ኑን ፓራቱዋን ኡቲደ ባቃታና’ ያጌድታ፤ ሄዋ ድራዉ፥ ህንተ ባቃታና። ቃይካ ህንተ፥ ‘ኤሌል ፓራቱዋ ቶጊደ ብ ክቻና’ ያጌድታ፤ ሄዋ ድራዉ፥ ህንተና የደርስያዋንቱ ኤሌላና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hawaadan yaageeddita; ‹Tuytti, nuuni paratuwaan uttiide bak'atana› yaageeddita; hewaa diraw, hintte bak'atana. K'aykka hintte, ‹elleelli paratuwaa toggiide bi kichchana› yaageeddita; hewaa diraw, hinttena yederssiyaawanttu elleellana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Qasseka, ‹Chii! Nuni paran utti baqatana› gideta; hessa gishshas intte baqatana. Zaaridikka intte, ‹Nuni pilata paran kessi ekki baana› gideta; hessa gishshas inttena yedeththizayti pilatata gidana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቃሴካ፥ ‹ቺ! ኑኒ ፓራን ኡቲ ባቃታና› ጊዴታ፤ ሄሳ ጊሻስ ኢንቴ ባቃታና። ዛሪዲካ ኢንቴ፥ ‹ኑኒ ፒላታ ፓራን ኬሲ ኤኪ ባና› ጊዴታ፤ ሄሳ ጊሻስ ኢንቴና ዬዴዛይቲ ፒላታታ ጊዳና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ህንተ፥ ‘አካይ፥ ኑኒ ፓራ ቦላ ኡትድ ባቃታና’ ያግደታ፤ ሄሳ ግሾ፥ ህንተ ባቃታና። ቃስ ህንተ፥ ‘ኤሶትያ ፓራ ቶግድ ባና’ ” ያግደታ፤ ሽን ህንተና የደይሳት ህንተፈ አ ኤሶታና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hinte, ‘Akay, nuuni para bolla uttidi baqatana’ yaagideta; hessa gisho, hinte baqatana. Qassi hinte, ‘Eesotiya para toggidi baana’ ” yaagideta; shin hintena yedetheysati hintefe aadho eesotana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ደግሞም ‘አይሆንም፣ በፈረስ እንሸሻለን’ አላችሁ፤ ስለዚህ ትሸሻላችሁ። ደግሞም፣ ‘በፈጣን ፈረስ እናመልጣለን’ አላችሁ፤ ስለዚህ አሳዳጆቻችሁም ፈጣን ይሆናሉ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዚህ ፈንታ በፈጣን ፈረሶች ላይ ተቀምጣችሁ ከጠላቶቻችሁ እጅ ለማምለጥ ታቅዳላችሁ፤ ስለዚህም ትሸሻላችሁ፤ ‘ፈረሶቻችን እጅግ ፈጣኖች ናቸው’ ትሉ ይሆናል፤ ነገር ግን አሳዳጆቻችሁ ከእናንተ የፈጠኑ ይሆናሉ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እኳ ደኣ በፍራስ ተቐሚጥና ኢና በልኩም። ስለዙይውን ክትሃድሙ ኢኹም፤ መሊስኩም ኣብ ፈጣናት ኣፍራስ ክንቕመጥ ኢና በልኩም፤ እንተ ኾነ እቶም ዘሳጕጉኹም ዝቐልጠፉ ክኾኑ እዮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንስኻትኩምውን፡ ኣይፋልናን፡ በፍራስ ደኣ ንሀድም፡ ስለዚ ኽትሀድሙ ኢኹም፡ ኣብ ፈጣናት ኣፍራስ ከኣ ክንቅመጥ ኢና፡ በልኩም። ስለዚ እቶም ዚሰጉኹም ፈጣናት ኪዀኑ እዮም። |