Isaiah 30:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ወይለ እቶም ዓመጽቲ ውሉድ፡ ይብል እግዚኣብሄር፡ ካባይ ግና ዘይምኽሪ ዚሕልዉ። ሓጢኣት ኣብ ልዕሊ ሓጢኣት ምእንቲ ኺውስኹ፡ ብመንፈሰይ ግና ኣይኰነን ብመሸፈኒ ሸፈኖ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለዐመፀኞች ልጆች ወዮላቸው! ይላል እግዚአብሔር፤ ከእኔ ዘንድ ያልሆነን ምክር ይመክራሉ፤ ኀጢአትንም በኀጢአት ላይ ይጨምሩ ዘንድ ከመንፈሴ ዘንድ ያልሆነውን ቃል ኪዳን ያደርጋሉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለዓመፀኞች ልጆች ወዮላቸው! ይላል እግዚአብሔር፤ ከእኔ ዘንድ ያልሆነን ምክር ይመክራሉ፥ ኃጢአትንም በኃጢአት ላይ ይጨምሩ ዘንድ ከመንፈሴ ዘንድ ያልሆነውን ቃል ኪዳን ያደርጋሉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለዓመፀኞች ልጆች ወዮላቸው! ይላል ጌታ፤ ከእኔ ዘንድ ያልሆነን ምክር ይመክራሉ፥ ኃጢአትንም በኃጢአት ላይ ለመጨመር ከመንፈሴ ያልሆነውን ቃል ኪዳን ያደርጋሉ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ማካላንቻ ናናቶ አየ አና! ታን ሀልቻቤናባ ኦያዋንቶ፥ ታ አያናፐ ግደና ኤጻ ባረዉ ጊግስያዋንቶ፥ ናጋራ ናጋራ ቦላ ጉጅያዋንቶ አየ አና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Makkalanchcha naanaatoo aayye ana! Taani halchchabeennabaa ootsiyaawanttoo, ta Ayyaanaappe gidenna es'aa barew giigissiyaawanttoo, nagaraa nagaraa bolla gujjiyaawanttoo aayye ana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY, «Makkallanchcha gidida naytas aayye ana! taappe gidontta qofa kaalleettes; ta Ayanappe gidontta caaqo caaqqeettes; nagara bolla nagara gujjeettes. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ፥ «ማካላንቻ ጊዲዳ ናይታስ ኣዬ ኣና! ታፔ ጊዶንታ ቆፋ ካሌቴስ፤ ታ ኣያናፔ ጊዶንታ ጫቆ ጫቄቴስ፤ ናጋራ ቦላ ናጋራ ጉጄቴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ፥ “ጌላ ናይታ አየ! ታኒ ሀልቻቦና ኦሶና፤ ታ አያናን ግዶናሽን ባንታ ሸነን ጫቅድ ናጋራ ቦላ ናጋራ ጉጀይሳታ አየ! |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday, “Geella nayta ayye! Taani halchaboona oothosona; ta Ayyaanan gidonashin banta shenen caaqidi nagara bolla nagara gujeyisata ayye! |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ለዐመፀኞች ልጆች ወዮላቸው” ይላል እግዚአብሔር ፤ “የእኔ ያልሆነውን ሐሳብ ይከተላሉ፤ ከመንፈሴ ያልሆነውን ቃል ኪዳን ያደርጋሉ፤ በኀጢአት ላይ ኀጢአት ይጨምራሉ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “ዐመፀኞች ለሆኑ ልጆች ወዮላቸው! እኔ ባላወጣሁላቸው ዕቅድ መመራት ይፈልጋሉ፤ ከእኔም ፈቃድ ውጪ የቃል ኪዳን ውል በመፈጸም በኃጢአት ላይ ኃጢአት ይጨምራሉ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንዓመፀኛታት ደቂ ወይለኦም! ይብል እግዚኣብሄር፤ “ካባይ ዘይኮነ ምኽሪ መኸሩ፤ ሓጢኣትውን ኣብ ልዕሊ ሓጢኣት ምእንቲ ኽውስኹ፥ ካብ መንፈሰይ ዘይኮነ ቓል ኪዳን ይተኣታተዉ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣቱም ተጻረርቲ ደቂ፡ ወይለኹም፡ ይብል እግዚኣብሄር፡ ምኽሪ ትመኽሩ፡ ግናኸ ካባይ ኣይኰነን፡ ሓጢኣት ኣብ ልዕሊ ሓጢኣት ክትውስኹስ፡ ኪዳን ትትኣታተው ኣሎኹም፡ ግናኸ ካብ መንፈሰይ ኣይኰነን። |