Isaiah 3:10 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንጻድቃን ፍረ ግብሮም ኪበልዑ እዮም እሞ፡ ጽቡቕ ከም ዚኸውን ንገሮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ክፉ ምክ​ርን መክ​ረ​ዋ​ልና ለነ​ፍ​ሳ​ቸው ወዮ​ላት! እን​ዲ​ህም አሉ፥ “ጻድ​ቁን እን​ሻ​ረው፤ ሸክም ሆኖ​ብ​ና​ልና፤” ስለ​ዚህ የእ​ጃ​ቸ​ውን ሥራ ፍሬ ይበ​ላሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሥራቸውን ፍሬ ይበላሉና ጻድቁን። መልካም ይሆንልሃል በሉት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጻድቃን መልካም ነገር እንደሚያገኙ ንገሯቸው፤ የሥራቸውን ፍሬ ይበላሉና። የእጃቸውን ያገኛሉና።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጽሎቶ፥ “ህንተዉ ሎአ ግዳናዋ” ጋደ ኦዳ፤ አያዉ ጎፐ፥ ኡንቱንቱ ባረንቱ ኦሱዋ አይፍያ ማና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) S'illotoo, «Hinttew lo"a gidanawaa» gaade oda; ayaw gooppe, unttunttu barenttu oosuwaa ayfiyaa maana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Xillotas, «Xilloti ba lo7o ooso ayfe maana; hessa gishshas isttas lo7o gidana» ga yoota.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጺሎታስ፥ «ጺሎቲ ባ ሎኦ ኦሶ ኣይፌ ማና፤ ሄሳ ጊሻስ ኢስታስ ሎኦ ጊዳና» ጋ ዮታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንቲ ባንታ ኦሱዋ አይፍያ ማና ግሾ፥ ፅሎታስ ሎኦ ግዳና ጋዳ ኦዳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enti banta oosuwa ayfiya maana gisho, xillotas lo77o gidana gada oda.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ጻድቃን መልካም ነገር እንደሚያገኙ ንገሯቸው፤ የሥራቸውን ፍሬ ይበላሉና።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሁሉ ነገር ስለሚሳካላቸውና የመልካም ሥራቸውን ዋጋ ስለሚያገኙ ጻድቃንን የተባረካችሁ ናችሁ በሉአቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ፍረ ስራሖም ክበልዑ እዮም እሞ፥ ንፃድቕ ሰናይ ክኾነልካ እዩ በልዎ።
Amharic Tigrinya 2011 ንጻድቕ፡ ፍረግብሩ ኺበልዕ እዩ እሞ፡ ተዐዊትካ በልዎ።