Isaiah 29:8 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ጥሙይ ሰብ ኪሓልምን ኪጥምትን ከሎ፡ ከም ዚበልዕ ኪኸውን እዩ። ንሱ ግና ይነቅሕ፡ ነፍሱ ድማ ባዶ ትኸውን፡ ወይ ከም ጽምኢ ሰብ ክሓልምን ክጥምትን ከሎ ዝሰቲ፤ ንሱ ግና ካብ ድቃሱ ይነቅሕ እሞ እንሆ ደኺሙ ነፍሱ ድማ ጠሚያ፤ ብዙሓት ምስ ከረን ጽዮን ዝዋግኡ ኣህዛብ ድማ ከምኡ ክኸውን እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሰዎች ተር​በው ሌሊት በሕ​ል​ማ​ቸው ይበ​ላሉ፤ ይጠ​ጣ​ሉም፤ በተ​ነሡ ጊዜ ግን ሕል​ማ​ቸው ከንቱ ነው። የተ​ጠማ ሰውም እን​ደ​ሚ​ጠጣ ያል​ማል፤ በነ​ቃም ጊዜ እንደ ተጠማ ነው፤ ነፍ​ሱም በከ​ንቱ ትመ​ኛ​ለች። ደብረ ጽዮ​ንን የሚ​ዋጉ የአ​ሕ​ዛብ ብል​ጽ​ግ​ናም እን​ደ​ዚሁ ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ተርቦም እንደሚያልም ሰው ይሆናል፤ በሕልሙም፥ እነሆ፥ ይበላል፥ ነገር ግን ይነቃል ሰውነቱም ባዶ ነው፤ ተጠምቶም እንደሚያልም ሰው ይሆናል፤ በሕልሙም፥ እነሆ፥ ይጠጣል፥ ነገር ግን ይነቃል፥ እነሆም፥ ይዝላል ሰውነቱም አምሮት አለው፤ እንዲሁ የጽዮንን ተራራ የሚወጉ የአሕዛብ ሁሉ ብዛት ይሆናል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ተርቦም እንደሚያልም ሰው ይሆናል፤ በሕልሙም፥ እነሆ፥ ይበላል፥ ነገር ግን ይነቃል ሰውነቱም ባዶ ነው፤ ተጠምቶም እንደሚያልም ሰው ይሆናል፤ በሕልሙም፥ እነሆ፥ ይጠጣል፥ ነገር ግን ይነቃል፥ እነሆም፥ ይዝላል ሰውነቱም እንደተጠማ አለ፤ የጽዮንን ተራራም የሚወጉ የአሕዛብ ሁሉ ብዛት እንደዚሁ ይሆናል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኮሻቴዳ አሳይ አኩሙዋን ሜ፤ ሽን ቤጎትያ ዎደ አ ኮሻይ አገና፤ ዎይ ሳመቴዳ አሳይ አኩሙዋን ኡሼ፤ ሽን ቤጎትያ ዎደ ዳቡሬ፤ ሳሙዋካ አልቤና፤ ጽዮነ ደርያ ኦልያ ጮራ ካዉተ ኡባይ ሄዋዳን ሀናና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Koshateedda Asay akumuwaan mee; shin beegottiyaa wode Aa koshay aggena; woy saametteedda Asay akumuwaan ushee; shin beegottiyaa wode daaburee; saamuwaakka alibeenna; S'iyoone Deriyaa oliyaa c'ora kawutetsaa ubbay hewaadan hanana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gafida asi agumora mishe aqees; gido attiin izi dhiskofe dendishin gafay aggonttayssa mala, saamettida asi agumora uyishe aqees; gido attiin beeggishin daaburaynne saamoy iza aggonttayssa mala Xiyoone zuma oliza kawoteththata ubbaa wudey hessaththo hanana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጋፊዳ ኣሲ ኣጉሞራ ሚሼ ኣቄስ፤ ጊዶ ኣቲን ኢዚ ስኮፌ ዴንዲሺን ጋፋይ ኣጎንታይሳ ማላ፥ ሳሜቲዳ ኣሲ ኣጉሞራ ኡዪሼ ኣቄስ፤ ጊዶ ኣቲን ቤጊሺን ዳቡራይኔ ሳሞይ ኢዛ ኣጎንታይሳ ማላ ጺዮኔ ዙማ ኦሊዛ ካዎቴታ ኡባ ዉዴይ ሄሳ ሃናና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኮሻትዳ አስ አሙሆን ካ ምድ፥ ባርክያ ዎደ እያ ኮሻይ አጎናይሳዳ ዎይኮ ሳሞትዳ አስ አሙሆን ኡይድ፥ ባርክያ ዎደ ሳሙዋ አሎናይሳዳ፥ ፅዮነ ደርያ ኦልያ ካዎተት ኡባይ ሄሳዳ ሀናና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Koshatida asi amuhon kathi midi, barkiya wode iya koshay aggonaysada woyko saamotida asi amuhon uyidi, barkiya wode saamuwa alonaysada, Xiyoone deriya oliya kawotethati ubbay hessada hanana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የተራበ ሰው በሕልሙ ሲበላ ዐድሮ፣ ነገር ግን ሲነቃ ራቡ እንዳልለቀቀው፣ የጠማውም ሰው በሕልሙ ሲጠጣ ዐድሮ፣ ነገር ግን ሲነቃ እንደ ዛለና ጥማቱም እንዳልተወው፣ የጽዮንን ተራራ የሚወጋ፣ የአሕዛብ መንጋ ሁሉ እንዲሁ ይሆናል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በኢየሩሳሌም ላይ አደጋ በመጣል የተሰበሰቡ መንግሥታት ሁሉ በሕልሙ ሲበላ ዐድሮ ጠዋት በነቃ ጊዜ ምንም ያልቀመሰ ረኃብተኛ መሆኑንና እንዲሁም በሕልሙ ሲጠጣ ዐድሮ ጧት በነቃ ጊዜ ጒሮሮው በውሃ ጥም ደርቆ እንደሚያገኘው ሰው ይሆናሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኵሎም እቶም ንእምባ ፅዮን ዝወግኡ ኣህዛብ፥ ከምቲ ጥሙይ ብሕልሙ ዝበልዕ፥ ግና ጥራሕ ከብዱ ዝነቅሕ፥ ከምቲ ፅሙእ ብሕልሙ ዝሰቲ፥ ግና ብፅምእቲ ነፍሱ ዝትስእ፥ ክኾኑ እዮም።
Amharic Tigrinya 2011 ከምቲ ጥሙይ ብሕልቡ ዚበልዕ፡ ምስ ነቕሔ ግና ነፍሱ ጥራያ እያ፡ ከምቲ ጽሙእ ድማ ብሕልሙ ዚሰቲ፡ ግናኸ ምስ ነቕሔ፡ እንሆ፡ ይሕለል ነፍሱውን ትጸምእ፡ እቶም ብዙሓት ንኸረን ጽዮን ዚወግእዋ ዂሎም ኣህዛብ ድማ ከምኡ ኪዀኑ እዮም።