Isaiah 29:21 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሰብ ብቓሉ በዳሊ ይገብሮ፡ ነቲ ኣብ ኣፍ ደገ ዚገንሖ ድማ መጻወድያ የንብረሉ፡ ጻድቕ ድማ ብዘይ ገለ ምኽንያት ይምለስ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነ​ዚ​ህም ሰውን በነ​ገር በደ​ለኛ የሚ​ያ​ደ​ርጉ፥ በበ​ርም ለሚ​ገ​ሥ​ጸው አሽ​ክላ የሚ​ያ​ኖሩ፥ ጻድ​ቁ​ንም በከ​ንቱ ነገር የሚ​ያ​ስቱ ናቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነዚህም ሰውን በነገር በደለኛ የሚያደርጉ፥ በበርም ለሚገሥጸው አሽክላ የሚያኖሩ፥ ጻድቁንም በከንቱ ነገር የሚያስቱ ናቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነርሱም ሰውን በነገር በደለኛ የሚያደርጉ፥ በበርም ለሚገሥጸው አሽክላ የሚያኖሩ፥ ጻድቁንም በከንቱ ነገር የሚያስቱ ናቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋንቱ የዉዋን አሳ ባይዛንቻ ከስያዋንታ፥ ችሎታን አሳ ሴርያዋንቶ ግትያ ዎያዋንታነ ዎርዱዋን ጽሎ ብታንያ ፕርዳ ተእያዋንታ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewanttu yewuwaan asaa bayzzanchcha kessiyaawantta, chilootan asaa seeriyaawanttoo gitiyaa wotsiyaawanttanne wordduwaan s'illo bitaniyaa pirddaa te"iyaawantta.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) As yo7on mooranchcha kessizayti, shilotan mootettizayssa bolla woximade waaxizayti, wordo markkan tumateththa xillotappe bonqqizayti dhayana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣስ ዮኦን ሞራንቻ ኬሲዛይቲ፥ ሺሎታን ሞቴቲዛይሳ ቦላ ዎጺማዴ ዋጺዛይቲ፥ ዎርዶ ማርካን ቱማቴ ጺሎታፔ ቦንቂዛይቲ ያና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አሰ ኦዳን ባላ ኦይሳት፥ ሞተትዳይሳ ፕርዳ ኬን ፅሄን የገይሳትነ ዎርዶ ማርካተን ፅሎ አሳ ፕርዳ ጌላየይሳት ያና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ase odan bala ootheysati, mootetidaysa pirda keethan xihen yeggeysatinne wordo markatethan xillo asa pirdaa geellayeysati dhayana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሰውን በነገር በደለኛ የሚያደርጉ፣ በተከሳሽ ላይ ወጥመድ የሚዘረጉ፣ በሐሰት ምስክር ፍትሕን ከንጹሓን የሚቀሙ ይቈረጣሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሰውን በነገር ወንጀለኛ የሚያደርጉ፥ ተከሳሽንም በፍርድ ሸንጎ የሚያጠምዱ፥ በሐሰተኛ ምስክር ንጹሕ ሰው ፍትሕ እንዳያገኝ በሐሰት የሚመሰክሩትን ሁሉ እግዚአብሔር ያጠፋቸዋል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ንሰብ ብነገር በደለኛ ዝገብርዎ፥ ነቲ ኣብ ደገ ዝግስፅ ድማ መፈንጠር ዘፃውዱሉ፥ ነቲ ፃድቕ ብኸንቱ ዘስሕትዎ ኽጠፍኡ እዮም።
Amharic Tigrinya 2011 እቶም ንሰብ ብሰሪ ሓንቲ ቓል ከም በዳሊ ዚፈርድዎ፡ ነቲ ኣብ ደገ ዚግስጽ ከኣ መፈንጠራ ዚግትሩሉ፡ ነቲ ጻድቕ ድማ ብኸንቱ ዜርሕቕዎ ኺጸንቱ እዮም።