Isaiah 29:18 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) በታ መዓልቲ እቲኣ ድማ ጽሙማን ቃላት እቲ መጽሓፍ ኪሰምዑ እዮም፣ ኣዒንቲ ዕዉራት ከኣ ካብ ጸልማትን ካብ ጸልማትን ኪርእያ እየን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በዚ​ያም ቀን ደን​ቆ​ሮች የመ​ጽ​ሐ​ፍን ቃል ይሰ​ማሉ፤ በጨ​ለ​ማና በጭ​ጋግ ውስ​ጥም የዕ​ው​ሮች ዐይ​ኖች ያያሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በዚያም ቀን ደንቆሮች የመጽሐፍን ቃል ይሰማሉ፥ የዕውሮችም ዓይኖች ከጭጋግና ከጨለማ ተለይተው ያያሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በዚያም ቀን ደንቆሮዎች የመጽሐፍን ቃል ይሰማሉ፥ የዕውሮችም ዐይኖች ጭጋግና ጨለማው ተገፎላቸው ያያሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ጋላስ ቱለቱ ማጻፋ ቃላ ስሳና፤ ለምእለምኣፐነ ማፐ ከሲደ፥ ቆቀቱዋ አይፊ ጼላና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He gallassi tulletuu mas'aafaa k'aalaa sisana; lem"ilem"aappenne d'umaappe kesiide, k'ook'etuwaa ayfii s'eelana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He gallas tulley xaaththa maxaafa qaala siyana; qooqe ayfetikka shaarumappenne dhumappe shaakettidi xeellana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ጋላስ ቱሌይ ጻ ማጻፋ ቃላ ሲያና፤ ቆቄ ኣይፌቲካ ሻሩማፔኔ ማፔ ሻኬቲዲ ጼላና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ጋላስ ቱለት ማፃፋ ቃላ ስአና፤ ማን ደእያ ቆቀታ አይፈይ ፄላና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He gallas tulleti maxaafaa qaala si7ana; dhuman de7iya qooqeta ayfey xeellana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በዚያን ጊዜ ደንቈሮ የጥቅልሉን መጽሐፍ ቃል ይሰማል፤ የዐይነ ስውሩም ዐይኖች ከጭጋግና ከጨለማ ተላቀው ያያሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ደንቆሮዎች የሚነበብላቸውን መጽሐፍ መስማት የሚችሉበት ጊዜና በጨለማ የሚኖሩ ዕውሮችም ዐይኖቻቸው በርተው የሚያዩበት ጊዜ ይመጣል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year በታ መዓልቲ እቲኣ ፀማማት ንቓል እቲ መፅሓፍ ክሰምዑ፥ እተን ኣብ ፅልግልግን ፀልማትን ዝነበራ፥ ኣዒንቲ ዕዉራት ከዓ ኽሪኣ እየን።
Amharic Tigrinya 2011 በታ መዓልቲ እቲኣ ጸማማት ንቓል እቲ ጽሑፍ ኪሰምዑ፡ ኣዒንቲ ዕውራት ድማ ካብ ጽልግልግታን ጸልማትን ወጺኤን ኪርእያ እየን።