Isaiah 29:15 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቶም ምኽሮም ካብ እግዚኣብሄር ኪሓብኡ ኣጸቢቖም ዚደልዩ፡ ግብሩ ድማ ኣብ ጸልማት ዘሎ፡ መን ይርእየና፧ መንከ ንፈልጥ? |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ምክራቸውን ጥልቅ አድርገው ከእግዚአብሔር ለሚሰውሩ ወዮላቸው! ሥራቸውንም በጨለማ ውስጥ አድርገው፥ “ማን ያየናል? ወይስ ማን ያውቀናል?” ለሚሉ ወዮላቸው! |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ምክራቸውን ጥልቅ አድርገው ከእግዚአብሔር ለሚሰውሩ፥ ሥራቸውንም በጨለማ ውስጥ አድርገው። ማን ያየናል? ወይስ ማን ያውቀናል? ለሚሉ ወዮላቸው! |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ምክራቸውን ጥልቅ አድርገው ከጌታ ለሚሰውሩ፥ ሥራቸውንም በጨለማ ውስጥ አድርገው፦ “ማን ያየናል? ወይስ ማን ያውቀናል?” ለሚሉ ወዮላቸው! |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ባረ ሀልቹዋ ጪማዪደ፥ መና ጎዳፐ ቆስያዋንቶ፥ ባረንቱ ኦሱዋ ማን ኦደ፥ “ኑና ኦን በኢ? ኑና ኦን ኤሪ?” ያግያዋንቶ አየ አና! |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Bare halchchuwaa c'iimmayiide, Med'inaa Godaappe k'ossiyaawanttoo, barenttu oosuwaa d'uman ootsiidde, «Nuuna ooni be'ii? Nuuna ooni erii?» yaagiyaawanttoo aayye ana! |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Bantta halchcho GODAAPPE genththanaas duge ciimma ollan wodhdhizaytas bantta ooso dhuman ooththizaytas «Nuna ooni be7anee? Nuna ooni eranee?» gizaytas aayye ana! |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ባንታ ሃልቾ ጎዳፔ ጌንናስ ዱጌ ጪማ ኦላን ዎዛይታስ ባንታ ኦሶ ማን ኦዛይታስ «ኑና ኦኒ ቤኣኔ? ኑና ኦኒ ኤራኔ?» ጊዛይታስ ኣዬ ኣና! |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ባንታ ሀልቹዋ ጎዳፐ ቆሳናዉ ጪሞየይሳታ፥ ባንታ ኦሱዋ ማን ኦሸ፥ “ኑና ኦን በኢ? ኑና ኦን ኤሪ?” ያገይሳታ አየ! |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Banta halchuwa Godaape qosanaw ciimmoyeyisata, banta oosuwa dhuman oothishe, “Nuna ooni be7ii? Nuna ooni erii?” yaageyisata ayye! |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሐሳባቸውን ከእግዚአብሔር ለመደበቅ፣ ወደ ጥልቅ ጕድጓድ ለሚወርዱ ሥራቸውንም በጨለማ ለሚያከናውኑ፣ “ማን ያየናል? ማንስ ያውቅብናል” ለሚሉ ወዮላቸው! |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ዕቅዳቸውን ከእግዚአብሔር ለመደበቅ ወደ ጥልቅ ቦታ ለሚሄዱ በጨለማ የሠሩትንም ሥራ “ማን ያይብናል? ማን ያውቅብናል?” ለሚሉ ሰዎች ወዮላቸው! |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቶም ንምኽሮም ካብ እግዚኣብሄር ኣዕሚቖም ዝሓብኡ፥ ተግባሮም ከዓ ብፀልማት ዝገብሩ እሞ “መን ይሪአና? መንከ ይፈልጠና?” ዝብሉ ወይለኦም! |
| Amharic Tigrinya 2011 | ነቶም ንምኽሮም ካብ እግዚኣብሄር ኣዕሚቖም ዚሐብኡ፡ ተግባሮም ከኣ ብጸልማት ዚገብሩ እሞ፡ መን ይርእየና መንከ ይፈልጠና፡ ዚብሉስ ወይለኦም። |