Isaiah 28:20 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ዓራት ካብቲ ሰብ ኣብ ልዕሊኡ ኺዝርግሖ ዚኽእል ይሓጽር፣ እቲ መሸፈኒ ኸኣ ካብቲ ዚጠቕለለሉ ንላዕሊ ይጸብብ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) መዋ​ጋ​ትን አን​ች​ልም፤ እና​ን​ተ​ንም ለመ​ሰ​ብ​ሰብ ደካ​ሞች ነን።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሰው በእርሱ ላይ ተዘርግቶ ቢተኛ አልጋው አጭር ነው፤ ሰውም ሰውነቱን መሸፈን ቢወድድ መጐናጸፊያ ጠባብ ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሰው በእርሱ ላይ ተዘርግቶ ቢተኛ አልጋው አጭር ነው፤ ሰውም ሰውነቱን መሸፈን ቢወድድ መጎናጸፊያ ጠባብ ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አርሳይ ገድያ ጮጎቲደ ግሳናዉ ቃን፤ አፍላይካ ጋ ማያናዉ ጉ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Arssay gediyaa c'ogottiide gisanaw k'antsaa; afilayikka gatsi mayyanaw guutsaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Toho cogotti ichchontta mala hiixay qaanththa; gaththi may7anaas afalaykka guuththa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቶሆ ጮጎቲ ኢቾንታ ማላ ሂጻይ ቃን፤ ጋ ማይኣናስ ኣፋላይካ ጉ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ህንተ ቆሰትያ በሲ ህንተዉ ባዋ፤ ህንተ ዝንእያ አርሳይ ህንተዉ ግደና፤ ህንተ ማእያ አፍላይ ህንተና ጋከና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hinte qosetiya bessi hintew baawa; hinte zin7iya arsay hintew gidenna; hinte ma7iya afilay hintena gakenna.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግር ዘርግቶ እንዳይተኛ ዐልጋው ዐጭር ነው፤ ሰውነትንም ለመሸፋፈን ብርድ ልብሱ ጠባብ ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የሚከተለው ምሳሌ እንደ ተነገረበት ሰው ትሆናላችሁ፤ ይህም ሰው በጣም አጭር በሆነ ድንክ አልጋ ላይ ተኝቶ እግሩን መዘርጋት ተሣነው፤ ልብሱም ጠባብ ከመሆኑ የተነሣ ሰውነቱን በሙሉ መሸፈን አልቻለም።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ ኸምቲ ዓራት ሓፂርዎ ምስፋሕ ዝሰኣነ፥ ነፀላኡ ንኢስዎ መደረብታ ዝሰኣነ ሰብ ክትኮኑ ኢኹም።
Amharic Tigrinya 2011 ዓራት ከየሳፍሑሉ፡ ሓጺር እዩ፡ መደረብታ ኸኣ፡ ብእኡ ኸይጒልበቡ፡ ጸቢብ እዩ።