Isaiah 28:16 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ እንሆ፡ ኣብ ጽዮን እምኒ፡ ዝተፈተነ እምኒ፡ ክቡር እምኒ መኣዝን፡ ጽኑዕ መሰረት እገብር ኣለኹ። እቲ ዝኣመነ ኣይክሃውኽን እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፥ “እነሆ፥ በጽዮን ድንጋይን ለመሠረት አስቀምጣለሁ፤ ዋጋው ብዙ የሆነውን፥ የተመረጠውን፥ የከበረውንና መሠረቱ የጸናውን የማዕዘን ድንጋይ አኖራለሁ፤ በእርሱም የሚያምን አያፍርም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እነሆ፥ በጽዮን ድንጋይን ለመሠረት አስቀምጣለሁ፤ የተፈተነውን፥ የከበረውን፥ መሠረቱ የጸናውን የማዕዘን ድንጋይ፤ የሚያምን አያፍርም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ በጽዮን ድንጋይን ለመሠረት አስቀምጣለሁ፤ የተፈተነውን፥ የከበረውን፥ መሠረቱ የጸናውን የማዕዘን ድንጋይ፤ “የሚያምን አያፍርም።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ድራዉ፥ ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “በእተ፥ ታን ጽዮነን ባሱዋ ሹቻ፥ ፓጨቴዳ ሹቻ፥ ጎዳ ጻጱዋ ምንስያ፥ አልኦ ሹቻ ዎድ፤ አን አማንያ ኦንነ ዬላተና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa diraw, Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Be'ite, taani S'iyoonen baasuwaa shuchchaa, paac'etteedda shuchchaa, godaa s'ap'uwaa minisiyaa, al"o shuchchaa wotsaad; aan ammaniyaa ooninne yeellatenna. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas Ubbaa Haariza GODAY, «Be7ite! Tani Xiyoonen paacettida shuch, yochcha shuch, mino yochchas gidiza bonchchettida gula shuch woththana; izan ammanizay yeellatenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ፥ «ቤኢቴ! ታኒ ጺዮኔን ፓጬቲዳ ሹች፥ ዮቻ ሹች፥ ሚኖ ዮቻስ ጊዲዛ ቦንቼቲዳ ጉላ ሹች ዎና፤ ኢዛን ኣማኒዛይ ዬላቴና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ግሾ፥ ኡባ ሃርያ ጎዳይ፥ “ሄኮ፥ ታኒ አልኦነ ዶረትዳ ባሶ ሹቻ ፅዮነን ዎስ፤ እያን አማንያ ኦንካ ዬላተና።” |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gisho, Ubbaa Haariya Goday, “Heko, taani al7onne dooretida baaso shuchaa Xiyoonen wothas; iyan ammaniya oonika yeellatenna.” |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “እነሆ፤ የተፈተነ ድንጋይ፣ የመሠረት ድንጋይ፣ ለጽኑ መሠረት የሚሆን የከበረ የማእዘን ድንጋይ፣ በጽዮን አስቀምጣለሁ፤ በእርሱም የሚያምን አያፍርም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህም ጌታ እግዚአብሔር የሚለው ይህ ነው፦ “እነሆ፥ የጸና የመሠረት ድንጋይ በጽዮን አኖራለሁ፤ እርሱም የተመሰከረለት፥ የከበረ የማእዘን ድንጋይ ነው፤ በእርሱም የሚያምን ሁሉ አይናወጥም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ስለዙይ ጐይታ እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ “እንሆ፥ ኣብ ፅዮን እምኒ መሰረት፥ ፍቱን እምኒ፥ ድልዱል ዝመሰረቱ፥ ክቡር እምኒ መዓዝን ኣንብር ኣለኹ፤ ብእኡ ዝኣምን ኣይሓፍርን እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ስለዚ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ እንሆ፡ ኣብ ጽዮን እምኒ መሰረት፡ ፍቱን እምኒ፡ ድልዱል ዝመሰረቱ፡ ክቡር እምኒ ዂርናዕ ኤንብር ኣሎኹ፡ ብእኡ ዚኣምን ኣይኪሀድምን እዩ። |