Isaiah 28:11 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ነዛ ህዝቢ እዚኣ ብዘንቀጥቀጠ ከናፍርን ብኻልእ ልሳንን ኪዛረቦ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በባ​ዕድ አፍ በል​ዩም ልሳን ለዚህ ሕዝብ ይና​ገ​ራል፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በባዕድ አፍ በልዩም ልሳን ለዚህ ሕዝብ ይናገራል፤ እርሱም። ዕረፍት ይህች ናት፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በባዕድ አፍ በልዩም ልሳን ለዚህ ሕዝብ ይናገራል፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን ጾሳይ አላጋቱዋ ቃላንነ እማቱዋ ዶናን ሀ አሳዉ ሃሳያና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin S'oossay allagatuwaa k'aalaaninne imatsatuwaa doonaan ha asaw haasayana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Histtiko sinththafe Xoossay allagata qaalaninne imaththata doonan ha asaas haasayana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሂስቲኮ ሲንፌ ጾሳይ ኣላጋታ ቃላኒኔ ኢማታ ዶናን ሃ ኣሳስ ሃሳያና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ጎዳይ አላጋ ቃላንነ እማ ዶናን ሀ አሳስ ኦዳና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin Goday allaga qaalaninne imatha doonan ha asaas odana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እንግዲያማ እግዚአብሔር ፣ በባዕድ ልሳን በእንግዳ ቋንቋ ለዚህ ሕዝብ ይናገራል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነሆ፥ እግዚአብሔር ይህንን ሕዝብ በአልተለመደ አነጋገርና በባዕድ ቋንቋ ይናገራል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እምበኣር እግዚኣብሄር ብዀርታዕ ከናፍርን ብቛንቋ ጓናን ነዝ ህዝቢ እዙይ ክዛረቦ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 እምበኣርሲ ብወታእ ከናፍርን ብልሳን ጓናን ነዚ ህዝቢ እዚ ኽዛረቦ እዩ።