Isaiah 27:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ነቶም ካብ ያእቆብ ዚመጹ ሱር ኪሰድድ እዩ፣ እስራኤል ኪዕምብብን ኪበቍልን ንገጽ ዓለም ድማ ብፍረ ኺመልኦ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በሚ​መ​ጣው ዘመን የያ​ዕ​ቆብ ልጆች ሥር ይሰ​ድ​ዳሉ፤ እስ​ራ​ኤ​ልም ያብ​ባል፤ በፍ​ሬ​ያ​ቸ​ውም የዓ​ለ​ሙን ፊት ይሞ​ላሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በሚመጣው ዘመን ያዕቆብ ሥር ይሰድዳል፥ እስራኤልም ያብባል ይጨበጭብማል፤ በፍሬያቸውም የዓለሙን ፊት ይሞላሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በሚመጣው ዘመን ያዕቆብ ሥር ይሰድዳል፥ እስራኤልም ያቈጠቁጣል፥ ያብባልም፤ በፍሬያቸውም የዓለሙን ፊት ይሞላሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ያና ጋላሳቱዋን ያቆብ ጻጱዋ የዳና፤ እስራኤሊ አጫናነ ጪሻና፤ ያቲደ አይፌዳ አይፊ ሳኣ ኡባ ኩማና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yaana gallassatuwaan Yaak'oobi s'ap'uwaa yeddana; Israa'eelii aac'ananne c'iishshaana; yaatiide ayifeedda ayfii sa'aa ubbaa kumana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Yaana gallassatan Yaaqoobey xapho yeddana; Isra7eeley aacananne ciiyana; histtiin istta ayfey sa7a kumana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ያና ጋላሳታን ያቆቤይ ጻጶ ዬዳና፤ ኢስራኤሌይ ኣጫናኔ ጪያና፤ ሂስቲን ኢስታ ኣይፌይ ሳኣ ኩማና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ያና ዎድያን ያይቆብ ፃጶ የዳና፤ እስራኤለይ አጫናነ ጪያና፤ እያ አይፈይ ቢታ ኡባ ኩማና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yaana wodiyan Yayqoobi xapho yeddana; Isra7eeley aacananne ciiyana; iya ayfey biitta ubbaa kumana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በሚመጡት ቀናት ያዕቆብ ሥር ይሰድዳል፤ እስራኤልም ያቈጠቍጣል፣ ያብባልም፤ በፍሬያቸውም ምድርን ሁሉ ይሞላሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በሚመጡት ዘመናት የያዕቆብ ዘር የሆኑ የእስራኤል ሕዝብ እንደ ወይን ግንድ ሥር ይሰዳሉ፤ አብበውም ያፈራሉ፤ ፍሬአቸውም ምድርን ይሞላል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year በቲ ዝመፅእ ዘመን፥ ያእቆብ ሱር ክሰድድ እዩ፤ እስራኤልውን ክጭብጭብን ክዕምብብን እዩ። ብፍረኦም ድማ ንዓለም ክመልእዋ እዮም።
Amharic Tigrinya 2011 በቲ ዚመጽእ ዘመን፡ ያእቆብ ሱር ኪሰድድ፡ እስራኤል ከኣ ኪልምዕን ኪዕምብብን እዩ፡ ንዝባን ዓለም ድማ ብፍረ ኺመልእዎ እዩም።