Isaiah 23:3 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ዘርኢ ሲሆር፡ ቀውዒ ርባ፡ ኣታዊኡ ኣብ ጥቓ ዓብዪ ማያት እዩ። ንሳ ድማ ማርት ኣህዛብ እያ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የገቡ ስደተኞች አሕዛብ በመከር ጊዜ እንደሚለወጥ ዘር ናቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የሺሖር ዘርና የዓባይ ወንዝ መከር በብዙ ውኆች ላይ ገቢዋ ነበረ፤ እርስዋም የአሕዛብ መናገጃ ነበረች። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በጥልቅ ውኆቿ ላይ የሺሖር እህልና የዓባይ ወንዝ መከር ገቢዋ ነበር፤ እርሷም የአሕዛብ የንግድ መናኸሪያ ነበረች። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ህንተዉ ይያ ካይ ናይለ ሻፋፐ ጫከቴዳ ሽሆራ ጋድያ ካ። ህንተ ካዉተቱ ዛልእያ ዛልእያ ሳ ግዳና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hinttew yiyaa katsay Nayle Shaafaappe c'aketteedda Shihoora gadiyaa katsaa. Hintte kawutetsatuu zal"iyaa zal"iyaa sa'aa gidana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gita abbaara Shihooreppe Xirooses kaththi yees; Xiroose aqotay Abbayeppe beettees; iza kawoteththatas zal7e baach gidadus. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጊታ ኣባራ ሺሆሬፔ ጺሮሴስ ካ ዬስ፤ ጺሮሴ ኣቆታይ ኣባዬፔ ቤቴስ፤ ኢዛ ካዎቴታስ ዛልኤ ባች ጊዳዱስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ህንተዉ ያ ካይ፥ ናይለ ሻፋፐ ጫከትዳ ሽሆራ ቢታ ካ፤ ህንተ ካዎተታስ ዛልኤ በሲ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hintew yaa kathay, Nayle shaafape caketida Shihoora biitta kathi; hinte kawotethatas zal7e bessi. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በታላላቅ ውሆች ላይ፣ ለጢሮስ የሺሖር እህል ይመጣላት ነበር፤ የአባይ መከር ገቢዋ ነበር፤ እርሷም የመንግሥታቱ የንግድ መናኸሪያ ሆነች። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በግብጽ የሚመረተው እህል በትልቁ ባሕር በኩል መጥቶ ለጢሮስ ትልቅ ገቢ ይሆናል፤ ስለዚህ ጢሮስ የዓለም ገበያ ሆናለች። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ብብዙሕ ማያት ሰጊሩ እኽሊ ሒሾርን ቀውዒ ኣባይን እቶት ጢሮስ ነበረ። ንሳውን ዕዳጋ ኣህዛብ ኮይና ነበረት። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እኽሊ ሲሆርን ቀውዒ ኒልን፡ ብብዙሕ ማያት ሰጊሩ እቶታ ነበረ፡ ንሳውን ዕዳጋ ኣህዛብ ነበረት። |