Isaiah 23:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣቱም ነበርቲ እታ ደሴት ስቕ በሉ! ንስኻትኩም እቶም ንባሕሪ ሰጊሮም ዚጐዓዙ ነጋዶ ሲዶን ዝመልእኩምኹም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በደ​ሴት የሚ​ኖሩ በባ​ሕር የሚ​ሻ​ገሩ የፊ​ኒቄ ስደ​ተ​ኞች ምን ይመ​ስ​ላሉ?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እናንተ በደሴት የምትኖሩ በባሕርም የምትሻገሩ የሲዶና ነጋዴዎች ንግድ የሞሉባችሁ ሆይ፥ ጸጥ በሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እናንተ በባሕር ዳርቻ የምትኖሩ፥ በባሕርም የሚሻገሩ የሲዶና ነጋዴዎች የሞሉባችሁ፥ ጸጥ በሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ህንተኖ፥ አባ ማታን ደእያ አሳቶ፥ ህንተኖ ሲዶና ካታማ ዛልአንቻቶ፥ ጮኡ ጊተ! ህንተ ኪትያ አሳቱ አባ ፕኔድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hinttenoo, abbaa matan de'iyaa asatoo, hinttenoo Sidoona katamaa zal"anchchatoo, c'o"u giite! Hintte kiittiyaa asatuu abbaa pinneeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Intteno harurotoo! Intteno duretida Sidoona zal7anchchatoo! Co7u giite!
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢንቴኖ ሃሩሮቶ! ኢንቴኖ ዱሬቲዳ ሲዶና ዛልኣንቻቶ! ጮኡ ጊቴ!
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ህንተኖ፥ አባ ማታን ደእያ አሳዉ፥ ህንተኖ አባ ቦላራ ሄመትያ ዱረትዳ፥ ስዶና ዛልአንቾቶ፥ ስእ ጊተ!
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hinteno, abba matan de7iya asaw, hinteno abba bollara hemetiya duretida, Sidoona zal7anchoto, si77i giite!
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እናንት የባሕር ተጓዦች ያበለጠጓችሁ፣ በደሴቲቱ የምትኖሩ፣ የሲዶና ነጋዴዎችም ጸጥ በሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 መርከበኞች ያበለጸጉአችሁ እናንተ የደሴቲቱ ሕዝብና የሲዶን ነጋዴዎች በሐዘን ጸጥ በሉ!
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣቱም ኣብ ደሴት እትነብሩ፥ ብባሕሪ ዝሳገሩ ነጋዶ ሲዶና ዝመልኡኹም ፀጥ በሉ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣቱም ኣብ ደሴት እትነብሩ፡ ስቕ በሉ፡ እቶም ብባሕሪ ዚሳገሩ ነጋዶ ሲዶን መልኡኺ።