Isaiah 23:15 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | በታ መዓልቲ እቲኣ ድማ ጢሮስ ከም ዘመን ሓደ ንጉስ ሰብዓ ዓመት ክትርስዕ እያ። ድሕሪ ምዝዛም ሰብዓ ዓመት ጢሮስ ከም ኣመንዝራ ክትዝምር እያ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በዚያም ቀን እንዲህ ይሆናል፤ ጢሮስ እንደ አንድ ንጉሥ ዘመን ወይም እንደ አንድ ሰው ዘመን ሰባ ዓመት ያህል የተረሳች ትሆናለች፤ ከሰባ ዓመት በኋላ ግን ለጢሮስ በጋለሞታ ዘፈን እንደሚሆን እንዲሁ ይሆናል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በዚያም ቀን እንዲህ ይሆናል፤ ጢሮስ እንደ አንድ ንጉሥ ዘመን ሰባ ዓመት ያህል የተረሳች ትሆናለች፤ ከሰባ ዓመት በኋላ ግን ለጢሮስ በጋለሞታ ዘፈን እንደሚሆን እንዲሁ ይሆናል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በዚያም ቀን እንዲህ ይሆናል፤ ጢሮስ እንደ አንድ ንጉሥ ዘመን ሰባ ዓመት ያህል የተረሳች ትሆናለች፤ ከሰባ ዓመት በኋላ ግን ለጢሮስ በጋለሞታ ዘፈን እንደሚሆን እንዲሁ ይሆናል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ጺሮሳ ካታማይ ላፑን ታሙ ላይ ዶገቲደ ደአና ዎዲ ያና፤ ሄዌነ፥ እት ካትያ ላይ ኬሻ ግያዋ። ላፑን ታሙ ላይይ ዉርያ ዎደ፥ ሻርሙጻ ምሽራትዉ የጸትያ የ ማላይ፥ ጺሮሳ ካታማዉ የጸታና። ኡንቱንቱ፥ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | S'iiroosa katamay laappun tammu laytsaa dogettiide de'ana wodii yaana; hewenne, itti kaatiyaa laytsaa keeshshaa giyaawaa. Laappun tammu laytsay wuriyaa wode, sharmus'a mishiratiw yes'ettiyaa yetsaa malay, S'iiroosa katamaw yes'ettana. Unttunttu, |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He wode Xiroose katamay issi kawos de7o layththa keena laappun tammu layth dogettana; hessafe guye layma maccassay gishshas yexettida yeththi Xiroose bolla yexettana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ዎዴ ጺሮሴ ካታማይ ኢሲ ካዎስ ዴኦ ላይ ኬና ላፑን ታሙ ላይ ዶጌታና፤ ሄሳፌ ጉዬ ላይማ ማጫሳይ ጊሻስ ዬጼቲዳ ዬ ጺሮሴ ቦላ ዬጼታና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ፅሮሳ ካታማይ እስ ካዎስ ደኦ ላይ ግድያ ላፑን ታሙ ላይ ዶገትድ ዳና ዎደይ ያና። ላፑን ታሙ ላይ ዉርያ ዎደ ላይማ ማጫሳስ የፀትያ የ መላ ፅሮሳ ካታማስ የፀታና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Xiroosa katamay issi kawos de7o laythi gidiya laapun tammu laythi dogetidi daana wodey yaana. Laapun tammu laythi wuriya wode layma maccasas yexetiya yetha mela Xiroosa katamaas yexetana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዚያ ጊዜ ጢሮስ፣ የአንድ ንጉሥ የሕይወት ዘመን ያህል፣ ለሰባ ዓመታት ትረሳለች። ከሰባ ዓመት በኋላ ግን፣ ስለ ጋለሞታዪቱ የተዘፈነው በጢሮስ ላይ ይሆናል፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ጢሮስ ሰባ ዓመት ያኽል ተረስታ የምትኖርበት ጊዜ ይመጣል፤ ይህም የአንድ ንጉሥ ዕድሜ ነው፤ እነዚያ ዓመቶች ካለፉ በኋላ ጢሮስ እንደ ዘማዊት ሴት እንዲህ ተብሎ ቅኔ የሚነገርባት ትሆናለች፦ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | በታ መዓልቲ እቲኣ ጢሮስ፥ ንዕድመ ሓደ ንጉስ ዝኣክል፥ ንሰብዓ ዓመት ክትርሳዕ እያ። እተን ሰብዓ ዓመት ምስ ተወድኣ ግና፥ ንጢሮስ ከምዝ ዝስዕብ ደርፊ ኣመንዝራ ኽድረፈላ እዩ፦ |
| Amharic Tigrinya 2011 | በታ መዓልቲ እቲኣ ኪኸውን እዩ፡ ጢሮስ፡ ከም መዓልትታት ሓድ ንጉስ፡ ንሰብዓ ዓመት ክትርሳዕ እያ። ኣብ መወዳእታ ሰብዓ ዓመት ግና ንጢሮስ ከምቲ ደርፊ ኣመንዝራ ዚብሎ ኪዀና እዩ፡ |