Isaiah 22:14 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብእግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት ድማ ኣብ ኣእዛነይ ተገልጸ፦ ብሓቂ እዚ ኣበሳ እዚ ኽሳዕ እትመውት ካባኻትኩም ኣይክድምሰስን እዩ፣ ይብል እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ይህም ነገር በሠራዊት ጌታ በእግዚአብሔር ጆሮ ተሰማ፥ “እስክትሞቱ ድረስ ይህ በደል በእውነት አይሰረይላችሁም” ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ይህም ነገር በሠራዊት ጌታ በእግዚአብሔር ጆሮ ተሰማ። እስክትሞቱ ድረስ ይህ በደል በእውነት አይሰረይላችሁም ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ይህም ነገር የሠራዊት ጌታ ይህንን በጆሮዬ ነገረኝ፤ እስክትሞቱ ድረስ ይህ በደል በእውነት አይሰረይላችሁም፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳይ ሀዋ ታዉ ኦዴዳ፤ እ፥ “ህንተ ሀይቃና ጋካናዉካ ሀ ናጋራይ ህንተንቶ አቶ ጌተተና። ታን ጎዳይ፥ ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳይ ሀዋ ኦዳይ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Goday hawaa taw odeedda; I, «Hintte hayk'k'ana gakkanawukka ha nagaray hinttenttoo atto geetettenna. Taani Goday, Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Goday hawaa oday» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY Ubbaafe Wolqqama Xoossay hayssafe kaallizayssa taas qonccisides; izakka ta hayththan siyadis; «Hayssi ha nagarazi intte hayqqana gakkanaas wursiin wurenna.» |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ኡባፌ ዎልቃማ ጾሳይ ሃይሳፌ ካሊዛይሳ ታስ ቆንጪሲዴስ፤ ኢዛካ ታ ሃይን ሲያዲስ፤ «ሃይሲ ሃ ናጋራዚ ኢንቴ ሃይቃና ጋካናስ ዉርሲን ዉሬና።» |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኡባፈ ዎልቃማ ጎዳይ ሀይሳ ታዉ ቆንጭስስ፤ “ህንተ ሀይቃና ጋካናዉ ሀ ናጋራይ ህንተዉ አቶ ጌተተና። ታኒ ጎዳይ፥ ኡባፈ ዎልቃማ ፆሳይ ሀይሳ ኦዳይስ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ubbaafe Wolqaama Goday haysa taw qoncisis; “Hinte hayqana gakanaw ha nagaray hintew atto geetetenna. Taani Goday, Ubbaafe Wolqaama Xoossay haysa odayis” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይህን ገለጠልኝ፤ እንዲህም ሲል በጆሮዬ ሰማሁ፤ “ይህ ኀጢአት እስከምትሞቱበት ቀን ድረስ አይሰረይላችሁም” ይላል ጌታ፣ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የሠራዊት አምላክ እንዲህ ብሎ ነግሮኛል፦ “በሕይወት እስካሉ ድረስ ይህ ክፉ በደል አይሰረይላቸውም፤ እኔ የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ይህን ተናግሬአለሁ።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እዝ ነገር እዙይ ኣብ እዝኒ ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር ተሰምዐ፤ እዝ በደል እዙይ፥ ክሳዕ እትሞቱ ኸቶ ኣይሕደገልኩምን እዩ፤ ይብል ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት ከኣ ኣብ እዝነይ ነገረኒ፡ እዚ ዓመጻ እዚ ኽሳዕ እትሞቱ ኣይሕደገልኩምን፡ ይብል እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት። |