Isaiah 21:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ምስ ገለ ፈረሰኛታት ሰረገላ፡ ሰረገላ ኣእዱግን ሰረገላ ኣግማልን ረኣየ። ብዓቢ ኣኽብሮት ድማ ብትግሃት ሰምዐ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሁለት ፈረ​ሰ​ኞ​ችን ሲጋ​ልቡ አየሁ፤ አንዱ በአ​ህያ ላይ፥ ሁለ​ተ​ኛ​ውም በግ​መል ላይ ተቀ​ምጦ ነበር፤ ድም​ፃ​ቸው ግን እንደ ብዙ​ዎች ፈረ​ሰ​ኞች ድምፅ ነበረ።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በከብት የሚቀመጡትን፥ ሁለት ሁለት እየሆኑ የሚሄዱት ፈረሰኞች፥ በአህዮች የሚቀመጡትንና በግመሎች የሚቀመጡትን ባየ ጊዜ በጽኑ ትጋት አስተውሎ ተግቶም ያድምጥ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በከብት የሚቀመጡትን፥ ሁለት ሁለት እየሆኑ የሚሄዱት ፈረሰኞች፥ በአህዮች የሚቀመጡትንና በግመሎች የሚቀመጡትን ባየ ጊዜ በጽኑ ትጋት አስተውሎ ተግቶም ያድምጥ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጋማማ መህያ ቶግያዋንታ፥ ላኡዋ ላኡዋ ግዲደ ብያ ፓራ አሳቱዋ፥ ሀረቱዋ ቶግያዋንታነ ጋሎቱዋ ቶግያዋንታ በእያ ዎደ፥ ሎይደ ጼሎ፤ ሽ ጼሎ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Gammaama mehiyaa toggiyaawantta, laa"uwaa laa"uwaa gidiide biyaa paraa asatuwaa, haretuwaa toggiyaawanttanne gaalotuwaa toggiyaawantta be'iyaa wode, loytsiide s'eello; d'ishi s'eello» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Paran gooshettiza para-gaareta be7iza wode hare toggizayta gaamella toggizayta be7iza wode izi yuushshi qoppo; lo7eththi wochcho» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ፓራን ጎሼቲዛ ፓራ-ጋሬታ ቤኢዛ ዎዴ ሃሬ ቶጊዛይታ ጋሜላ ቶጊዛይታ ቤኢዛ ዎዴ ኢዚ ዩሺ ቆፖ፤ ሎኤ ዎቾ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፓራት ጋረ ጎችያ ዎደ፥ ሀረነ ግማለ ቶገይሳታ በእያ ዎደ፥ ሎይድ ፄሎ፤ አኬክድ በኦ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Parati gaare goochiya wode, harenne gimale toggeyisata be7iya wode, loythidi xeello; akeekidi be7o” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በፈረሶች የሚሳብ፣ ሠረገሎችን ሲያይ፣ በአህያ ላይ የሚቀመጡትን፣ በግመል የሚጋልቡትን ሲመለከት፣ ያስተውል፤ በጥንቃቄም ያስተውል።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ፈረሰኞች ጥንድ ጥንድ ሆነው ሲጋልቡ፥ የአህያና የግመል ጋላቢዎችንም ቢያይ በጥንቃቄ ይመልከታቸው።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year በፍራስ ዝቕመጡ በብኽልተ እናኾኑ ዝኸዱ ፈረሰኛታት፥ ኣብ ኣእዱግን ኣብ ኣግማልን ዝቕመጡ ምስ ረአየ፥ ብፍፁም ትግሃት ኣስተውዒሉን ተጊሁን የዳምፅ።”
Amharic Tigrinya 2011 ንሱ ኸኣ ጭፍራ ፈረሰኛታት በብኽልተ፡ ጭፍራ ኣእዱግ፡ ጭፍራ ኣግማል ረኣየ፡ ኣጸቢቑ ጽን በለ፡ ተጠንቂቑ ጽን በለ።