Isaiah 21:14 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ነበርቲ ምድሪ ተማ ንጸምኢ ማይ ኣምጽኡሉ፣ ነቲ ዝሃደመ እንጌራኦም ሒዞም ከልከልዎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በቴማን የምትኖሩ ሆይ፥ ወደ ተጠሙት ሰዎች ውኃ አምጡ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በቴማን የምትኖሩ ሆይ፥ ወደ ተጠሙት ሰዎች ውኃ አምጡ እንጀራ ይዛችሁ የሸሹትን ሰዎች ተቀበሉአቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በቴማም የሚትኖሩ ሆይ፥ ወደ ተጠሙት ሰዎች ውኃ አምጡ፤ እንጀራ ይዛችሁ የሸሹትን ሰዎች ተቀበሉአቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ህንተኖ፥ ቴማ ግያ ጋድያን ደእያ አሳቶ፥ ሳመቴዳዋንቶ ሃ አህተ፤ በተቶ ምያዋ እምተ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hinttenoo, Teema giyaa gadiyaan de'iyaa asatoo, saametteeddawanttoo haatsaa ahite; betetoo miyaawaa immite. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Saamettidaytas haath ehite; intteno Temaanen dizaytoo! Bete asatas kath ehite. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሳሜቲዳይታስ ሃ ኤሂቴ፤ ኢንቴኖ ቴማኔን ዲዛይቶ! ቤቴ ኣሳታስ ካ ኤሂቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ህንተኖ፥ ቴማን ቢታን ደእያ አሳዉ፥ ሳሞትዳይሳታስ ሃ ኤህተ፤ ኮሻትዳይሳታስ ካ እምተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hinteno, Teeman biittan de7iya asaw, saamotidaysatas haathe ehite; koshatidaysatas kathi immite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ለተጠሙ ውሃ አምጡ። በቴማን የምትኖሩ፣ ለስደተኞች ምግብ አምጡ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ተጠምተው ወደ እናንተ ለሚመጡት ሁሉ ውሃ ስጡአቸው፤ እናንተም የቴማ ሕዝብ ሆይ! ለስደተኞች ምግብ አቅርቡላቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣቱም ሰብ ቴማን፥ ነቶም ፅሙኣት ማይ ኣስትይዎም። ነቶም ሃዲሞም ዝመፁ ሰባት፥ እንጀራ ሒዝኩም ተቐበልዎም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ካብ ኣስያፍ፡ ካብ ምሉሕ ሰይፊ፡ ካብቲ እተገተረ ቐስቲ፡ ካብ ብርቱዕ ውግእ ሀዲሞም እዮም እሞ፡ ኣቱም ሰብ ቴማ፡ ንጽሙእስ ማይ ኣምጽኡሉ፡ ንህዱማትውን እንጌራ ሒዝኩም ተቐበልዎም። |