Isaiah 20:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) በቲ ዝጽበይዎ ዝነበሩ ኩሽ፡ ብግብጺ ድማ ክብሩ ክፈርሁን ክሓፍሩን እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ግብ​ፃ​ው​ያን ከኢ​ት​ዮ​ጵ​ያ​ው​ያን ጋር ይሸ​ነ​ፋሉ፤ ግብ​ፃ​ው​ያ​ንም ከታ​መ​ኑ​ባ​ቸው ጋር ይፈ​ራሉ፤ ያፍ​ሩ​ማል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነርሱም ከተስፋቸው ከኢትዮጵያ ከትምክሕታቸውም ከግብጽ የተነሣ ይፈራሉ ያፍሩማል፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነርሱም ከተስፋቸው ከኢትዮጵያ ከትምክሕታቸውም ከግብጽ የተነሣ ይፈራሉ፤ ያፍራሉም።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቶጵያን አማነትያዋንቱነ ግብጼን ጬቀትያዋንቱ ያዪደ ዬላታና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Toop'p'iyaan ammanettiyaawanttunne Gibs'en c'eek'ettiyaawanttu yayyiide yeellatana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Tophphiya hidota ooththidaytinne Gibxen ceeqettizayti babbananne kawuyana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቶጵያ ሂዶታ ኦዳይቲኔ ጊብጼን ጬቄቲዛይቲ ባባናኔ ካዉያና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ቶጰን አማነተይሳትነ ግብፀን ጬቀተይሳት ያያና፤ ዬላታና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Tophen ammaneteysatinne Gibxen ceeqeteysati yayyana; yeellatana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በኢትዮጵያ ተስፋ ያደረጉ፣ በግብፅ የተመኩ ይፈራሉ፤ ይዋረዳሉም።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በኢትዮጵያ የሚተማመኑና በግብጽም የሚመኩ ሁሉ ግራ ተጋብተው ተስፋ ይቈርጣሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሳቶም ካብ ተስፋኦም ካብ ኢትዮጵያ፥ ካብ ትምክሕቶም ካብ ግብፂ ዝተልዓለ፥ ክፈርሑን ክሓፍሩን እዮም።
Amharic Tigrinya 2011 ንሳቶም ከኣ ብምኽንያት ኢትዮጵያ፡ እቲ ተስፋኦም፡ ብምኽንያት ግብጺ፡ እቲ ኽብረቶም፡ ኪስምብዱን ኪሐፍሩን እዮም።