Isaiah 20:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ከምዚ ንጉስ ኣሶር ንግብጻውያን ምሩኻትን ንኹሻውያን ምሩኻትን፡ ንኣሽቱን ዓበይትን፡ ዕርቃኖምን ጥራይ እግሮምን፡ እወ፡ መዓኮሮም ከይተሸፈነ፡ ንግብጺ ሕፍረት ክወስዶም እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እንዲሁ የአሦር ንጉሥ የግብፅንና የኢትዮጵያን ምርኮ፥ ጐበዛዝቱንና ሽማግሌዎቹን ራቁታቸውንና ባዶ እግራቸውን አድርጎ፥ ገላቸውንም ገልጦ ለግብፅ ኀፍረት ይነዳቸዋል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እንዲሁ የአሦር ንጉሥ የግብጽንና የኢትዮጵያን ምርኮ፥ ጐበዛዝቱንና ሽማግሌዎቹን፥ ራቁታቸውንና ባዶ እግራቸውን አድርጎ ገላቸውንም ገልጦ፥ ለግብጽ ጕስቍልና ይነዳቸዋል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንዲሁ የአሦር ንጉሥ የግብጽንና የኢትዮጵያን ምርኮ፥ ጐበዛዝቱንና ሽማግሌዎቹን፥ ራቁታቸውንና ባዶ እግራቸውን አድርጎ ገላቸውንም ገልጦ፥ ለግብጽ ጉስቁልና ይነዳቸዋል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋዳን አሶረ ካቲ፥ ግብጼፐ ኦሞደቴዳዋንታነ ቶጵያፐ በቲደ ከሴዳዋንታ ካሎ ጺራነ መላ ገድያና፥ ዱሊካ ካሎ ደእሽን ላግ፥ ግብጼ ዬላዉ አፋና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaadan Asoore kaatii, Gibs'eppe omoodetteeddawanttanne Top'p'iyaappe betiide keseeddawantta kallo s'iiranne mela gediyaana, dulliikka kallo de'ishshin laaggi, Gibs'e yeellaw afana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Asoore kawoy Gibxeppe di7ettida cimatanne yelagata, Tophphiyappe beti yidayta kallonne caamma aaththontta ekki baana; istti duca kallo qaari yeggidi yedereththishe Gibxeta kawushshana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኣሶሬ ካዎይ ጊብጼፔ ዲኤቲዳ ጪማታኔ ዬላጋታ፥ ቶጵያፔ ቤቲ ዪዳይታ ካሎኔ ጫማ ኣንታ ኤኪ ባና፤ ኢስቲ ዱጫ ካሎ ቃሪ ዬጊዲ ዬዴሬሼ ጊብጼታ ካዉሻና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ግሾ አሶረ ካዎይ፥ ግብፀታስ ዬላ ግዳና መላ ግብፀፈነ ቶጰፈ ድኤትዳ ናአተታነ ጭማታ ካሎነ መላ ቶሆ ላግድ ኤፋና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gisho, Asoore kawoy, Gibxetas yeella gidana mela Gibxefenne Tophefe di7etida na7atethatanne cimata kallonne mela toho laaggidi efana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እንዲሁ የአሦር ንጉሥ ወጣትና ሽማግሌ የሆኑትን የተማረኩ ግብፃውያንንና የተሰደዱ ኢትዮጵያውያንን ዕርቃናቸውንና ባዶ እግራቸውን ይወስዳቸዋል፤ መቀመጫቸውን ገልቦ በመስደድም ግብፅን ያዋርዳል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የአሦር ንጉሠ ነገሥት ለግብጻውያን ኀፍረት ይሆን ዘንድ መቀመጫዎቻቸው ሳይሸፈኑ ወጣቶችም ሆኑ ሽማግሌዎች ዕራቊታቸውንና ባዶ እግራቸውን ሆነው ግብጾችንና ኢትዮጵያውያንን በምርኮ ይመራቸዋል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ከምኡውን ንጉስ ኣሶር፥ ንእሱራት ግብፅን ንምሩኻት ኢትዮጵያን ኣጕባዝን ሽማግለታትን ሓፍረቶም ቀሊዑ፥ ጥራሕ ዝባኖምን ጥራሕ እግሮምን ንውርደት ግብፂ ኽወስዶም እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ከምኡ ንጉስ ኣሶር ንእሱራት ግብጺን ንምሩኻት ኢትዮጵያን፡ ናእሽቱን ኣረገውትን፡ ጥራይ ዝባኖምን ጥራይ እግሮምን፡ ስጋኦም ተቐሊዑ ንነውሪ ግብጺ ኺወስዶም እዩ። |