Isaiah 19:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብዘይካዚ፡ እቶም ብጽቡቕ በፍታ ዚሰርሑን እቶም መርበብ ዚሰፍዩን ኪሓፍሩ እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የተ​ቈ​ራ​ረ​ጠ​ው​ንም መረብ የሚ​ጠ​ግኑ፥ ነጩ​ንም ልብስ የሚ​ሠሩ ሸማ​ኔ​ዎች ያፍ​ራሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የተበጠረውንም የተልባ እግር የሚሠሩ፥ ነጩንም ልብስ የሚሠሩ ሸማኔዎች ያፍራሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የተነደፈ የተልባ እግር ለሚፈትሉ፥ የተባዘተ ጥጥ የሚሰሩ ሸማኔዎችም ተስፋ ይቆርጣሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ፓተቴዳ ታልባፐ ሊኑዋ ኦያዋንቱ፥ ቃይ ቦ ፑቱዋ ማዩዋ ዳድያ ሸማይነቱካ ዬላታና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Paatetteedda talbbaappe liinuwaa ootsiyaawanttu, k'ay bootsa puuttuwaa mayuwaa daddiyaa shemayinnetuukka yeellatana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Paatettida talbba suqizayti dhayana; qasse booththa puuttofe may7o dadizayti hidota qanxxana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ፓቴቲዳ ታልባ ሱቂዛይቲ ያና፤ ቃሴ ቦ ፑቶፌ ማይኦ ዳዲዛይቲ ሂዶታ ቃንጻና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፓደትዳ ታልባፈ ሊኖ ማኦ ኦይሳት፥ ቦ ማኦ ዳድያ ዶርዘት ኡፋይስ ቃንፃና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Paadetida talbafe liino ma7o ootheysati, bootha ma7o daddiya dorzeti ufaysi qanxana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የተነደፈ የተልባ እግር የሚፈትሉ፣ የተባዘተ ጥጥ የሚሠሩ ሸማኔዎችም ተስፋ ይቈርጣሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የተበጠረውን የተልባ እግር የሚሠሩ ተስፋ ይቈርጣሉ ቀጭን ሐር የሚሠሩ ያፍራሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ሰራሕቲ ዝተፋረኸ ቓንጫ እንጣጢዕን፥ እቶም ኣለምቲ ፃዕዳ ኽዳውንትን ክሓፍሩ እዮም።
Amharic Tigrinya 2011 እቶም ዓየይቲ እተባዘተ ቓንጫ እንጣጢዕን እቶም ኣለምቲ ጻዕዳ ኽዳውንትን ኪሐፍሩ እዮም።