Isaiah 19:8 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ገፈፍቲ ዓሳ ድማ ኪሓዝኑ እዮም፣ ኵሎም እቶም መንጠልጠሊ ናብ ወሓይዝ ዚድርብዩ ዅሎም ኪበኽዩ እዮም፣ እቶም ኣብ ልዕሊ ማይ መርበብ ዚዘርግሑ ድማ ኪደክሙ እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ዓሣ አጥ​ማ​ጆቹ ያዝ​ናሉ፤ በዓ​ባ​ይም ወንዝ መቃ​ጥን የሚ​ጥ​ሉት ሁሉ ያለ​ቅ​ሳሉ፤ በው​ኆ​ችም ላይ መረብ የሚ​ዘ​ረ​ጉት ያለ​ቅ​ሳሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ዓሣ አጥማጆቹ ያዝናሉ፥ በዓባይም ወንዝ መቃጥን የሚጥሉት ሁሉ ያለቅሳሉ፥ በውኆችም ላይ መረብ የሚዘረጉት ይዝላሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ዓሣ አጥማጆቹ ያዝናሉ፤ በዐባይ ወንዝ ላይ መንጠቆአቸውን የሚጥሉት ሁሉ ያለቅሳሉ፤ በውኆችም ላይ መረብ የሚዘረጉት በድካም ይዝላሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሞልያ ኦይቂያዋንቱ ካዮታና። ናይለ ሻፋን ግትያ የግያ ኡባቱ ዬካና፤ ሃን ግትያ የግያዋንቱካ ዶጫና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Moliyaa oyk'k'iyaawanttu kayyottana. Nayle Shaafaan gitiyaa yeggiyaa ubbatuu yeekkana; haatsaan gitiyaa yeggiyaawanttukka doc'c'ana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Mole oykkizayti ceecana; Abbaye shaafan gaattile yeggizayti ubbay yeekkana; haaththa bolla bantta gite yeggizayta ubbaa wolqqay ixxana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሞሌ ኦይኪዛይቲ ጬጫና፤ ኣባዬ ሻፋን ጋቲሌ ዬጊዛይቲ ኡባይ ዬካና፤ ሃ ቦላ ባንታ ጊቴ ዬጊዛይታ ኡባ ዎልቃይ ኢጻና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሞሎ ኦይከይሳት ካዮታና፤ ናይለ ሻፋን ግተነ ሞሎ ማንፃቆ የግያ ኡባይ ዬካናነ ዶጫና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Molo oykeysati kayotana; Nayle shaafan gitenne molo manxaqo yeggiya ubbay yeekananne doccana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ዓሣ አጥማጆች ያዝናሉ፤ በአባይ ወንዝ ላይ መንጠቋቸውን የሚወረውሩ ሁሉ ያለቅሳሉ፤ በውሃ ላይ መረባቸውን የሚጥሉ ሁሉ፣ ጕልበታቸው ይዝላል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 መንጠቆአቸውን ወደ አባይ ወንዝ የሚጥሉ ዓሣ አጥማጆች ያዝናሉ፤ ያለቅሳሉም፤ መረቦቻቸውንም በውሃ ላይ የሚዘረጉ ተስፋ ይቈርጣሉ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣስገርቲ ዓሳ ኽሓዝኑ፥ እቶም ኣብ ሩባ ኣባይ መቝለብ ዝድርብዩ ዅሎም ክበኽዩ፥ እቶም መርበብ ኣብ ልዕሊ ማያት ዝዝርግሑ ድማ፥ ልቦም ክጠልሞም እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ገፈፍቲ ዓሳ ኼስቈርቊሩ፡ እቶም ኣብ ኒል መቚለብ ዚድርብዩ ዂሎም ኪሐዝኑ፡ እቶም መርበብ ኣብ ልዕሊ ማያት ዚዝርግሑ ድማ ሕሊናኦም ኪዐርብ እዩ።