Isaiah 19:24 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) በታ መዓልቲ እቲኣ እስራኤል ምስ ግብጽን ምስ ኣሶርን ሳልሳይ ኪኸውን እዩ፣ እዚ ኸኣ ኣብ ማእከል እታ ሃገር በረኸት ኪኸውን እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በዚ​ያም ወራት እስ​ራ​ኤል ለግ​ብ​ፅና ለአ​ሦር ሦስ​ተኛ ይሆ​ናል፤ በም​ድ​ርም መካ​ከል በረ​ከት ይሆ​ናል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር። ሕዝቤ ግብጽ፥ የእጄም ሥራ አሦር፥ ርስቴም እስራኤል የተባረከ ይሁን ብሎ ይባርካቸዋልና በዚያ ቀን እስራኤል ለግብጽና ለአሦር ሦስተኛ ይሆናል፥ በምድርም መካከል በረከት ይሆናል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በዚያ ቀን እስራኤል፤ ከግብጽና ከአሦር ጋር የምድር በረከት ለመሆን በሦስተኛነት ትቈጠራለች።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ጋላስ እስራኤሊ ግብጼናነ አሶረና ሄዘን ቢታ ግዲደ፥ ሳኣ ግዶን አንጆ ግዳናዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He gallassi Israa'eelii Gibs'enanne Asoorena heezzentso biittaa gidiide, sa'aa giddon anjjo gidanawaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He wode Isra7eeley biittas anjjo gidanaas heedzdzanththo maaran Gibxeranne Asoorera issife qoodettana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ዎዴ ኢስራኤሌይ ቢታስ ኣንጆ ጊዳናስ ሄን ማራን ጊብጼራኔ ኣሶሬራ ኢሲፌ ቆዴታና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ጋላስ እስራኤለይ ግብፀራነ አሶረራ ሄን ቢታ ግድድ፥ ሳኣስ አንጆ ግዳና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He gallas Isra7eeley Gibxeranne Asoorera heedzantho biitta gididi, sa7aas anjo gidana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በዚያ ቀን እስራኤል፣ ከግብፅና ከአሦር ጋር የምድር በረከት ለመሆን በሦስተኛነት ትቈጠራለች።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚያን ጊዜ እስራኤል ከግብጽና ከአሦር ጋር ተደምራ ሦስተኛ አገር ትሆናለች፤ እነዚህም ሦስት ሕዝቦች በዓለም መካከል በረከት ይሆናሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year በታ መዓልቲ እቲኣ እስራኤል፥ ንግብፅን ንኣሶርን ሳልሰይተን ክትከውን እያ፤ ኣብ ማእኸል ምድሪ ድማ በረኸት ክኸውን እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 በታ መዓልቲ እቲኣ እስራኤል ንግብጺን ንኣሶርን ሳልሳዮም፡ ኣብ ማእከል ምድሪ ድማ በረኸት ኪኸውን እዩ።