Isaiah 19:20 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ምድሪ ግብጺ ድማ ንእግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት ምልክትን ምስክርን ኪኸውን እዩ። ብሰንኪ እቶም ጨቆንቲ ንእግዚኣብሄር ኪጽውዑ እዮም እሞ፡ ንሱ መድሓንን ዓብይን ክሰደሎም እዩ፡ ንሱ ድማ ከናግፎም እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ይህም ለሠራዊት ጌታ ለእግዚአብሔር በግብፅ ምድር ለዘለዓለም ምልክት ይሆናል፤ ከሚያስጨንቋቸው የተነሣ ወደ እግዚአብሔር ይጮኻሉና፥ እርሱም የሚያድናቸውን ሰው ይልክላቸዋል፤ ይፈርዳል፤ ያድናቸዋልም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ይህም ለሠራዊት ጌታ ለእግዚአብሔር በግብጽ ምድር ምልክትና ምስክር ይሆናል፤ ከሚያስጨንቁአቸው የተነሣ ወደ እግዚአብሔር ይጮኻሉና፥ እርሱም መድኃኒትንና ኃያልን ሰድዶ ያድናቸዋልና። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ይህም ለሠራዊት ጌታ በግብጽ ምድር ምልክትና ምስክር ይሆናል፤ ከሚያስጨንቁአቸው ምክንያት ወደ ጌታ በመጮኻቸው፥ እርሱ መድኃኒትንና ኃያልን ሰዶ ያድናቸዋል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዌ ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳዉ ግብጼ ጋድያን ማላታነ ማርካ ግዳናዋ፤ ኡንቱንቱ ባረና ኡቁንያዋንቱፐ ደንዴዳዋን መና ጎዳኮ ዋስያ ዎደ፥ እ ኡንቱንቶ አሽያዋ ኪታና፤ ኡንቱንታ አሻና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewe Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Godaw Gibs'e gadiyaan malaatanne markka gidanawaa; unttunttu barena uk'k'unniyaawanttuppe denddeeddawaan Med'inaa Godaakko waassiyaa wode, I unttunttoo ashshiyaawaa kiittana; unttuntta ashshana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessi Ubbaafe Wolqqama GODAAS Gibxe biittan malatanne markka gidana; istti banttana un7eththizaytappe dendidayssan GODAAKKO waassiza wode izi istta ashshizaadenne maaddizaade kiittidi istta ashshana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሲ ኡባፌ ዎልቃማ ጎዳስ ጊብጼ ቢታን ማላታኔ ማርካ ጊዳና፤ ኢስቲ ባንታና ኡንኤዛይታፔ ዴንዲዳይሳን ጎዳኮ ዋሲዛ ዎዴ ኢዚ ኢስታ ኣሺዛዴኔ ማዲዛዴ ኪቲዲ ኢስታ ኣሻና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄስ ኡባፈ ዎልቃማ ጎዳስ ግብፀ ቢታን ማላነ ማርካ ግዳና። ኤንቲ ባንታና ኡንኤይሳታ ግሾ ጎዳኮ ዋስያ ዎደ ኤንታዉ አሸይሳ ኪትድ ኤንታ አሻና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessi Ubbaafe Wolqaama Godaas Gibxe biittan mallanne marka gidana. Enti bantana un7etheyisata gisho Godaako waassiya wode entaw ashsheysa kiittidi enta ashshana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ይህም በግብፅ ምድር ለሰራዊት ጌታ ለእግዚአብሔር ምልክትና ምስክር ይሆናል፤ ከሚያስጨንቋቸውም የተነሣ ወደ እግዚአብሔር ሲጮኹ፣ አዳኝና ታዳጊ ይልክላቸዋል፤ እርሱም ያድናቸዋል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እነርሱም የሠራዊት አምላክ በግብጽ ምድር ለመኖሩ ምልክትና ምስክር ይሆናሉ፤ በዚያ የሚኖሩ ሕዝቦች ችግር ሲደርስባቸው እግዚአብሔር እንዲረዳቸው በሚጠይቁበት ጊዜ የሚታደጋቸውን አዳኝ ይልክላቸዋል፤ እርሱም ከጠላቶቻቸው ያድናቸዋል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እዙይ ከዓ ንጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር ኣብ ሃገር ግብፂ ምልክትን ምስክርን ክኸውን እዩ። ብምኽንያት እቶም ገፋዕቶም ናብ እግዚኣብሄር እንትጠርዑ ድማ፥ ንሱ መድሓንን ሓያልን ሰዲዱ ኸድሕኖም እዩሞ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እዚ ኸኣ ንእግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት ኣብ ሃገር ግብጺ ምልክትን ምስክርን ኪኸውን እዩ። ብምኽንያት እቶም ጨቈንቶም ናብ እግዚኣብሄር ኪጠርዑ እዮም እሞ፡ ንሱውን መድሓንን ተኻላኻልን ኪሰደሎምን ኬናግፎምን እዩ። |