Isaiah 18:7 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | በታ ጊዜ እቲኣ እቲ ንእግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት ዚወሃብ ህያብ ካብቲ ፋሕ ዝበለን እተፈልየን ህዝብን ካብቲ ኻብ መጀመርታ ኽሳዕ ሕጂ ዜስካሕክሕ ህዝብን ኪመጽእ እዩ። ዝተለክዐን ዝተረገጸን ህዝቢ፡ ወሓይዝ መሬቱ ዘዕነወ፡ ክሳብ ስፍራ ስም እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት፡ ደብረ ጽዮን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በዚያ ዘመን ለሠራዊት ጌታ ለእግዚአብሔር፥ ከተዋረደና ከደከመ ሕዝብ፥ ከዛሬ እስከ ዘለዓለም ታላቅ ከሆነ ወገን፥ ተስፋ ከሚያደርግና ከሚረገጥ፥ በሀገሩ ወንዝ ዳር ከሚኖር ሕዝብ ዘንድ የሠራዊት ጌታ የእግዚአብሔር ስም በተጠራበት በደብረ ጽዮን እጅ መንሻ ይቀርባል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በዚያን ዘመን ለሠራዊት ጌታ ለእግዚአብሔር፥ ከረጅምና ከለስላሳ ሕዝብ፥ ከመጀመሪያው አስደንጋጭ ከሆነ ወገን፥ ከሚሰፍርና ከሚረግጥ፥ ወንዞችም ምድራቸውን ከሚከፍሉት ሕዝብ ዘንድ እጅ መንሻ የሠራዊት ጌታ የእግዚአብሔር ስም ወደሚገኝበት ስፍራ ወደ ጽዮን ተራራ ይቀርባል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በዚያን ጊዜ ለሠራዊት ጌታ፥ ከረጅምና ከለስላሳ ሕዝብ፥ ከቅርብም ከሩቅም አስፈሪ ከሆነ ሕዝብ፥ ኀያል ከሆነና ከሚገዛ፥ ወንዞችም ምድራቸውን ከሚከፍሉት ሕዝብ ዘንድ ስጦታ ይመጣለታል፤ ስጦታውም የሠራዊት ጌታ ስም ወደሚገኝበት ወደ ጽዮን ተራራ ይቀርባል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄ ዎደ አዱሳነ ሊቆ አሳፐ፥ ማታይ ሃኩ ያይያ አሳፐ፥ ዎልቃማነ ጾንያ ካዉተፐ፥ ቃይ ሻፋይ ኡንቱንቱ ጋድያ ግዱዋን ሻኪደ ጎግያ ጋድያ አሳፐ፥ ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳዉ እሞታይ ጽዮነ ደርያ፥ መና ጎዳ ሱንይ ደእያ ሳኣ ያና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | He wode adussanne liik'o asaappe, matay haakuu yayyiyaa asaappe, wolk'k'aamanne s'ooniyaa kawutetsaappe, k'ay shaafay unttunttu gadiyaa gidduwaan shaakkiide goggiyaa gadiyaa asaappe, Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Godaw imotay S'iyoone Deriyaa, Med'inaa Godaa suntsay de'iyaa sa'aa yaana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He wode GODAAS Ubbaafe Wolqqama Xoossaas adussanne liiqo asaappe, matappe haahoppe yayyiza dereppe, wolqqamanne iza qaalay erettontta dereppe, shaafati shaakki biza kawoteththafe imotay yaana; medheteththa GODAY dizaso pude Xiyoone zuma bolla yaana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ዎዴ ጎዳስ ኡባፌ ዎልቃማ ጾሳስ ኣዱሳኔ ሊቆ ኣሳፔ፥ ማታፔ ሃሆፔ ያዪዛ ዴሬፔ፥ ዎልቃማኔ ኢዛ ቃላይ ኤሬቶንታ ዴሬፔ፥ ሻፋቲ ሻኪ ቢዛ ካዎቴፌ ኢሞታይ ያና፤ ሜቴ ጎዳይ ዲዛሶ ፑዴ ጺዮኔ ዙማ ቦላ ያና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ዎደ አዱሰነ ሊቆ አሳፐ፥ ማታንነ ሃሆን ያሽያ አሳፐ፥ ዎልቃማነ ፆንያ ካዎተፈ፥ ዛዋይ ሻፋን ሻከትዳ ቢታፈ፥ ኡባፈ ዎልቃማ ጎዳስ እሞት ፅዮነ ዙማ፥ እያ ሱንይ ደእያ በሳ ያና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He wode adussenne liiqo asaape, mataninne haahon yashshiya asaape, wolqaamanne xooniya kawotethaafe, zaway shaafan shaaketida biittafe, Ubbaafe Wolqaama Godaas imoti Xiyoone Zumaa, iya sunthay de7iya bessaa yaana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዚያን ጊዜ ለሰራዊት ጌታ ለእግዚአብሔር ፣ ረዣዥምና ቈዳው ከለሰለሰ፣ ከቅርብም ከሩቅም ከሚፈራ ሕዝብ፣ ኀያልና ቋንቋው ከማይገባ፣ ወንዞችም ምድሩን ከሚከፍሉት መንግሥት፣ ገጸ በረከት ይመጣለታል፤ ገጸ በረከቱም የሚመጣለት የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ስም ወዳለበት ወደ ጽዮን ተራራ ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የሠራዊት አምላክ በዓለም ሁሉ የመፈራት ግርማ ካላቸው፥ ቆዳቸው ለስላሳ፥ ቁመታቸው ረጅም ኀያላንና ብርቱዎች ከሆኑት፥ በወንዞች የተከፋፈለች ምድር ካላቸው ከእነዚያ ሕዝብ መባ የሚቀበልበት ጊዜ ይመጣል፤ እነርሱም የሠራዊት አምላክ ወደሚመለክባት ወደ ጽዮን ኰረብታ ይመጣሉ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | በቲ ጊዜ እቱይ ንጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር፥ ካብቲ ነዊሕ ዝቑመቱ፥ ልሙፅ ህዝቢ፥ ካብቲ ብመጀመርታ መደንገፂ ዝኾነ ወገን ካብ ዝሰፍርን ዝረግፅን፥ ሃገሩውን ብሩባታት ዝተመቓቐለት ህዝቢ፥ ናብታ ስም ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር ዝርከበላ ቦታ፥ ናብ እምባ ፅዮን ገፀ በረኸት ክቐርብ እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | በቲ ጊዜ እቲ ንእግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት ካብቲ ነዊሕ ዝቚመቱ ልሙጽ ህዝቢ፡ ካብቲ ኻብ መጀመርታ እተፈርሄ ህዝቢ፡ ካብቲ ዚኸፋፍልን ዚረግጽን፡ ሃገሩውን ብርባታት እተመቓቐለ ህዝቢ፡ ናብታ ስም እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት ዘለዋ ቦታ፡ ናብ ከረን ጽዮን ገጽ በረኸት ኪቕረብ እዩ። |