Isaiah 17:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) በታ መዓልቲ እቲኣ፡ እተን ድልዱላት ከተማታቱ፡ ምእንቲ ደቂ እስራኤል ኢሎም ዝገደፍዎ ጨንፈርን ላዕለዋይ ጨንፈርን ኪዀና እየን፡ በረኻ ኸኣ ኪኸውን እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በዚ​ያም ቀን በእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ፊት የአ​ሞ​ራ​ው​ያ​ንና የኤ​ዌ​ዎ​ያ​ው​ያን ከተ​ሞች እንደ ተፈቱ፥ እን​ዲሁ ከተ​ሞ​ችህ ይፈ​ታሉ፤ ባድ​ማም ይሆ​ናሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በዚያም ቀን በእስራኤል ልጆች ፊት የአሞራውያንና የኤውያውያን ከተሞች እንደ ተፈቱ፥ እንዲሁ ከተሞችህ ይፈታሉ፥ ባድማም ይሆናሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በዚያም ቀን በእስራኤል ልጆች ምክንያት የአሞራውያንና የኤዊያውያን ከተሞች ምድረ በዳ እንደ ሆኑ፥ እንዲሁ ጠንካራ ከተሞችህ ባድማም ይሆናሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ጋላስ እስራኤልያ አሳ ጋሱዋን ሂዌቱዋነ አሞረቱዋ ካታማቱ ላለቴዳዋዳን፥ ኡንቱንቱ ምኖ ካታማቱ ላለታና፤ ሄ ካታማቱ መላ ግዳናዋንታ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He gallassi Israa'eeliyaa asaa gaasuwaan Hiiwetuwaanne Amooretuwaa katamatuu laaletteeddawaadan, unttunttu mino katamatuu laalettana; he katamatuu mela gidanawantta.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He wode Isra7eele asaa gaason boshettontta attida mino katamati woranne aykkoy bayndaso gidana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ዎዴ ኢስራኤሌ ኣሳ ጋሶን ቦሼቶንታ ኣቲዳ ሚኖ ካታማቲ ዎራኔ ኣይኮይ ባይንዳሶ ጊዳና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ዎደ እስራኤለ አሳ ጋሶን ህወነ አሞረ ካታማት ላለትዳይሳዳ ኤንታ ምኖ ካታማት ላለታና፤ ባይሳ ግዳና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He wode Isra7eele asaa gaason Hiwenne Amoore katamati laaletidaysada enta mino katamati laaletana; baysa gidana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በዚያን ቀን በእስራኤል ልጆች ምክንያት የተተዉት ጠንካራ ከተሞች ጥሻና ውድማ እንደ ሆኑ ሁሉ፣ እነዚህ ሁሉ ባድማ ይሆናሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚያን ጊዜ እስራኤላውያን አደጋ ባደረሱባቸው ጊዜ የሒዋውያንና የአሞራውያን ከተሞች ባድማ እንደ ሆኑት የእናንተም ጠንካራ ከተሞች ባድማዎች ይሆናሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year በታ መዓልቲ እቲኣ ኸምተን ኣሞራውያንን ኤዊያውያንን፥ ብምኽንያት ደቂ እስራኤል እትሓድጋ ቦታታት ዝባደማ፥ እተን ፅኑዓት ከተማታት ክባድማ እየን።
Amharic Tigrinya 2011 በታ መዓልቲ እቲኣ እተን ጽኑዓት ከተማታቱ፡ ከምቲ ብምኽንያት ደቂ እስራኤል እተሐድገ ቦታታት፡ ዱርን ርእሲ ኣኽራንን ኪዀና እየን፡ ኪባድማ ድማ እየን።