Isaiah 17:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ከተማታት ኣሮኤር ምድረበዳ እየን፤ ንዝደቀሳ መጓሰ ክኾና እየን፡ ሓደ እኳ ዜፍርህ የልቦን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ለዘ​ለ​ዓ​ለም የተ​ፈ​ታች ትሆ​ና​ለች፤ ለመ​ንጋ ማሰ​ማ​ር​ያም ትሆ​ና​ለች፤ የሚ​ያ​ሳ​ድ​ዳ​ቸ​ውም የለም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከተሞችዋ ለዘላለም የተፈቱ ይሆናሉ፤ ለመንጋ ማሰማሪያ ሆናሉ፤ መንጎች በዚያ ያርፋሉ የሚያስፈራቸውም የለም።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከተሞችዋ ለዘለዓለም ባድማ ይሆናሉ፤ ለመንጋ ማሰማርያ ይሆናሉ፤ መንጎች በዚያ ያርፋሉ የሚያስፈራቸውም የለም።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አሩራ ካታማቱ አሳይ ደኤና ሳኣ ግዳናዋንታ፤ ሄዋን መህያ ዉዲ አላጻና፤ ኡንቱንቱ ያሽስያዌካ ደኤና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Aruura katamatuu Asay de'enna sa'aa gidanawantta; hewan mehiyaa wudii allas's'ana; unttunttu yashissiyaawekka de'enna.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Aaro7eere katamati kays gidana; mehe heenththasoho gidana; istta babisiza miishshika deenna.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣሮኤሬ ካታማቲ ካይስ ጊዳና፤ ሜሄ ሄንሶሆ ጊዳና፤ ኢስታ ባቢሲዛ ሚሺካ ዴና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አሮራ ካታማት አስ ባይና ባይሳ ቢታ ግዳና፤ ያን መሄይ ሄመታና፤ ኤንታ ያሽያባይ ዴና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Aroora katamati asi bayna baysa biitta gidana; yan mehey heemetana; enta yashshiyabay deenna.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የአሮኤር ከተሞች ባድማ ይሆናሉ፤ የመንጎች መሰማሪያ ይሆናሉ፤ የሚያስፈራቸውም የለም።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የሶርያ ከተሞች ሰው የማይኖርባቸው ባድማዎች ይሆናሉ፤ በጎችና ከብቶች በዚያ ይሰማራሉ፤ የሚያስፈራቸውም አይኖርም።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ከተማታታ ኽባድማ እየን። መጓሰታት ዝውዕላለን ክኾና እየን፤ ዘፍርሐንውን የለን።
Amharic Tigrinya 2011 ከተማታት ኣሮኤር ተሐዲጉ፡ ብዘይ ፍርሃት ዚነብራሉ፡ መውፈር መጓሴታት ኪኸውን እዩ።