Isaiah 17:12 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ወይለ እቶም ከም ጫውጫው ባሕሪ ጫውጫው ዝገብሩ ብዙሓት ሰባት። ንጫውጫው ከም ጫውጫው ብርቱዕ ማያት ዝገብርዎ ጫውጫው ኣህዛብ ድማ! |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እንደ ውኃ ለሞሉ፥ ከተራራ በመከታተል እንደሚወርድ የውኃ ፈሳሽ ለሆኑም ብዙዎች አሕዛብ ወዮላቸው! |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እንደ ባሕር ሞገድ ድምፅ ለሚተምሙ ለወገኖች ብዛት፥ እንደ ኃይለኛም ውኃ ጩኸት ለሚጮኹ አሕዛብ ወዮላቸው! |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንደ ባሕር ሞገድ ለሚተም የብዙ ሕዝቦች ጩኸት፥ እንደ ኃያል የውኃ ሞገድ የሚያስገመግም ድምጽ ለሚያሰሙ ሕዝቦች ወዮላቸው! |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | በአ፥ ዳሮ አሳይ ጉሜ፤ ኡንቱንቱ አባ ቤታዳን ጉሚኖ። ቃይ ካዉተቱ ዋሲኖ፤ ኡንቱንቱ ዎልቃማ ሃዳን ዋሲኖ። ኡንቱንቶ አየ አና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Be'a, daro Asay guummee; unttunttu abbaa beetaadan guummiino. K'ay kawutetsatuu waassiino; unttunttu wolk'k'aama haatsaadan waassiino. Unttunttoo aayye ana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Be7a, daro asaa hanqo giirissi abba dambala mala giirees; be7a, asaa waaso daroy wolqqama haaththa mala guummees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቤኣ፥ ዳሮ ኣሳ ሃንቆ ጊሪሲ ኣባ ዳምባላ ማላ ጊሬስ፤ ቤኣ፥ ኣሳ ዋሶ ዳሮይ ዎልቃማ ሃ ማላ ጉሜስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄኮ፥ አባ ቤታዳ ጉምያ ዳሮ አሳ፥ ቃስ ዎልቃማ ሃዳ ዋስያ ካዎተታ አየ! |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Heko, abba beetada guummiya daro asaa, qassi wolqaama haathada waassiya kawotethata ayye! |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | አቤት፤ የብዙ ሕዝቦች የቍጣ ድምፅ እንደ ባሕር ሞገድ ይጮኻል! አቤት፤ የሰዎች ከፍተኛ ጩኸት እንደ ኀይለኛ ውሃ ያስገመግማል! |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እንደ ባሕር ሞገድ ድምፀ ለሚያሰሙ ለብዙ ወገን ስብስቦች ወዮላቸው! እንደ ኀይለኛ ጐርፍ ለሚጣደፉ ሕዝቦች ወዮላቸው! |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ከም ምትማም ባሕሪ ንዝተሙ፥ ከም ብርቱዕ ማያት ድዋሕዋሕ ዝብል ድምፂ ዘስምዑ ህዝቢ ወይለኦም! |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣየ፡ ህማም ብዙሕ ህዝብታት፡ ከም ህማም ባሕሪ ይሀምም ኣሎ፡ ኣህዛብ ከም ድዋሕዋሕ ብርቱዕ ማያት ድዋሕዋሕ ይብሉ ኣለው። |