Isaiah 16:8 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ግራት ሄሽቦንን ወይኒ ሲብማን ይነቅጽ። ገዛእቲ ኣህዛብ ንቐንዲ ኣትክልታ ኣፍረስዎ፣ ክሳዕ ያዜር በጽሑ፣ ኣብ ምድረበዳ ኮለል በሉ። ጨናፍራ ተዘርጊሑ፡ ኣብ ልዕሊ ባሕሪ ኣለዎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሐ​ሴ​ቦን እር​ሻ​ዎ​ችና የሴ​ባማ ወይን ግን​ዶች አዝ​ነ​ዋል። የአ​ሕ​ዛብ አለ​ቆች የሰ​ባ​በ​ሩ​አ​ቸው ቅር​ን​ጫ​ፎች እስከ ኢያ​ዜር ደር​ሰው ወደ ምድረ በዳ ወጥ​ተው ነበር፤ ቍጥ​ቋ​ጦ​ቹም ተዘ​ር​ግ​ተው ባሕ​ርን ተሻ​ግ​ረው ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሐሴቦን እርሻዎችና የሴባማ ወይን ግንዶች አዝነዋል። የአሕዛብ አለቆች የሰባበሩአቸው ቅርንጫፎች እስከ ኢያዜር ደርሰው ወደ ምድረ በዳ ወጥተው ነበር፤ ቍጥቋጦቹም ተዘርግተው ባሕርን ተሻግረው ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሐሴቦን እርሻዎችና የሴባማ ወይን ግንዶች አዝነዋል። የአሕዛብ አለቆች የሰባበሩአቸው ቅርንጫፎች ኢያዜርን አልፈው ወደ ምድረ በዳ ወጥተው ነበር፤ ቁጥቋጦቹም ተዘርግተው ባሕርን ተሻግረው ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀሰቦና ሾይቃቱነ ሲብማ ዎይንያ ቶክያ ሳአቱ ዬድኖ፤ ኡንቱንቶ ታሺ ያእዜራ ጋኪደ፥ ባዞ ዛኤዳ ዶረቴዳ ዎይነቱዋ ካዉተቱዋ ካፓቱ የደርሲደ ይሴድኖ፤ ኡንቱንቱ አጫይካ ዛኢደ፥ አባ ፕኔዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Haseboona shooyk'atuunne Siibima woyniyaa tokkiyaa sa'atuu d'ayeeddino; unttunttoo tashii Yaa'izeera gakkiide, bazzoo zaa'eedda dooretteedda woynnetuwaa kawutetsatuwaa kaappatuu yederssiide d'ayisseeddino; unttunttu aac'aykka zaa'iide, abbaa pinneedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Haseboone goshsha gadeti Seebama woyne miththati shullida; kawoteththata haarizayti Iyaazeere aadhdhi biidi bazzo biitta kanththidi bantta xapho abba gakkanaas yeddidayta doorettida woyne miththata yedhettida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃሴቦኔ ጎሻ ጋዴቲ ሴባማ ዎይኔ ሚቲ ሹሊዳ፤ ካዎቴታ ሃሪዛይቲ ኢያዜሬ ኣ ቢዲ ባዞ ቢታ ካንዲ ባንታ ጻጶ ኣባ ጋካናስ ዬዲዳይታ ዶሬቲዳ ዎይኔ ሚታ ዬቲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሀሰቦና ጎሻይነ ሰባማ ዎይነ ጋደይ ይስ። ካዎተታ ሀላቃት የረዳ ታሸት መላ ቢታ ካንድ ያእዜራ ጋክዶሶና፤ ኤንታ አጫይ ዳይድ፥ አባ ፕንስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Haseboona goshshaynne Sebama woyne gadey dhayis. Kawotethata halaqati yedherethida tasheti mela biitta kanthidi Ya7izeera gakidosona; enta aacay daayidi, abba pinnis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የሐሴቦን ዕርሻ፣ የሴባማም የወይን ተክል ጠውልጓል፤ የአሕዛብ ገዦች፣ ኢያዜርን ዐልፈው፣ ምድረ በዳውን ዘልቀው፣ ሥሮቻቸውን እስከ ባሕር ሰድደው የነበሩትን የተመረጡ የወይን ተክሎችን ረጋግጠዋል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የሀሴቦን እርሻዎችና የሲብማ የወይን ተክል ቦታዎች ተደምስሰዋል፤ እነዚህ የወይን ተክል ቦታዎች የአሕዛብ መሪዎችን የሚያሰክር የወይን ጠጅ ለማዘጋጀት የሚያስችሉ ነበሩ፤ ከዚያ በፊት የእነዚያ የወይን ተክሎች ሐረግ እስከ ያዕዜር ከተማ ድረስ የተንሰራፋ ነበር፤ እንዲሁም በስተ ምዕራብ እስከ ሙት ባሕር ማዶና በስተ ምሥራቅም እስከ በረሓው ይደርስ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ ኣብ ጥቓ ሄስቦን ዝነበረ ገራሁን ኣታኽልቲ ወይኒ ሲባማን ፀምልዩ እዩ። እቶም ገዛእቲ ኣህዛብ ዝሰባበርወን ጨናፍር ክሳዕ ኢያዜር በፂሑ ዝነበረ፥ ብወገን ምብራቕ ክሳዕ ናብ ምድረ በዳ ወፂኡ ነይሩ። ብወገን ምዕራብ ከዓ ኽሳዕ ባሕሪ ጨው በፂሑ ዝነበረ ኣታኽልቲ ወይኒ፥ ገዛእቲ ኣህዛብ ቈራረፅዎ።
Amharic Tigrinya 2011 ግርሁ ሄስቦንን ኣትክልቲ ወይኒ ሲብማን ጸምልዩ ኣሎ። እተን ክቡራት ተኽልታታ ጨናፍረን ኣስፋሕፊሑ፡ ክሳዕ ያዕዜር በጺሑ፡ ኣብ በረኻ ወፊሩ፡ ባሕሪ ተሳጊሩ ዝነበረስ፡ እቶም ጐይተት ኣህዛብ ሰበርወን።