Isaiah 15:6 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ማያት ነምሪም በረኻ ኪኸውን እዩ፣ ሓሰር ነቒጹ፣ ሳዕሪ ይፈርስ፣ ሓምላይ የልቦን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የኔምሬም ውኃ ይነጥፋል፤ ሣሯም ይደርቃል፤ በውስጧም ልምላሜ አይገኝም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የኔምሬም ውኆች ይደርቃሉ፤ ሣሩም ደርቋል፥ ለጋውም ጠውልጓል፥ ልምላሜውም ሁሉ የለም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የኔምሬም ውኆች ይደርቃሉ፤ ሣሩም ደርቋል፤ ለጋውም ጠውልጓል፤ ልምላሜውም ሁሉ የለም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ንምሪማ ሃቱ ቶኤድኖ፤ ማታይ መሌዳ፤ አጫይካ ሹሌዳ፤ እርጻባይ ኡባይካ ዬዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Nimiriima haatsatuu to'eeddino; maatay meleedda; aac'aykka shulleedda; irs's'abay ubbaykka d'ayeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Nimiriime haaththati miccida; maatay shullides; caarechchayka dhaydes; cilila miishshika beettenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኒሚሪሜ ሃቲ ሚጪዳ፤ ማታይ ሹሊዴስ፤ ጫሬቻይካ ይዴስ፤ ጪሊላ ሚሺካ ቤቴና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ናምርማ ሃት መልዶሶና፤ ማታይ ምጭስ፤ አጫይ ሹልስ፤ ጭልኦባይ አይብካ ባዋ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Namirima haathati melidosona; maatay miccis; aacay shullis; cil7obay aybika baawa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የኔምሬ ውሆች ደርቀዋል፤ ሣሩ ጠውልጓል፤ ቡቃያውም ጠፍቷል፤ ለምለም ነገር አይታይም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የኒምሪም ወንዞች ደርቀዋል፤ ምንም ልምላሜ ሳይቀር በአጠገቡ ያለው ሣር ደርቆአል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ማያት ኔምሬም ክነፅፉ እዮም፤ ሳዕሪውን ነቒፁ እዩ፤ ጠጥዒ ፀምልዩ ዅሉ ልምላሜኡ የለን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ማያት ኒምሪም ነጺፉ እዩ እሞ፡ ሳዕሪ ነቐጸ፡ ለቕሚ ቐምሰለ፡ ለምዒ የልቦን። |