Isaiah 14:22 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣንጻሮም ክለዓል እየ፡ ይብል እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት፡ ነቲ ስምን ነቶም ተረፍን ንወድን ንወዲ ሓውቦን ድማ ካብ ባቢሎን ክቖርጾም እየ፡ ይብል እግዚኣብሄር። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “በእነርሱ ላይ እነሣለሁ” ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ “ስምንና ቅሬታን፥ ዘርንና ትውልድንም አጠፋለሁ” ይላል እግዚአብሔር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በእነርሱ ላይ እነሣለሁ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ ከባቢሎን ስምንና ቅሬታን፥ ዘርንና ትውልድንም እቈርጣለሁ ይላል እግዚአብሔር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በእነርሱ ላይ እነሣለሁ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ ከባቢሎን ስምንና ቅሬታን፥ ዘርንና ትውልድንም እቈርጣለሁ ይላል ጌታ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ታን ኡንቱንቱ ቦላን ደንዳና፤ ኡንቱንቱ ሱን፥ ኡንቱንቱ አቶተ፥ ኡንቱንቱ ዘረነ ኡንቱንቱ የለታ ባብሎነፐ ይሳና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Taani unttunttu bollan denddana; unttunttu suntsaa, unttunttu atotetsaa, unttunttu zeretsaanne unttunttu yeletaa Baablooneppe d'ayissana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Ubbaafe Wolqqama GODAY, «Tani istta bolla dendana; histtada istta sunththaa, isttafe attidayta, istta zereththaanne yeletaa Baabilooneppe dhayssana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኡባፌ ዎልቃማ ጎዳይ፥ «ታኒ ኢስታ ቦላ ዴንዳና፤ ሂስታዳ ኢስታ ሱን፥ ኢስታፌ ኣቲዳይታ፥ ኢስታ ዜሬኔ ዬሌታ ባቢሎኔፔ ይሳና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ታኒ “ኤንታ ቦላ ደንዳና፤ ኤንታ ሱን፥ ኤንታ ኮቻነ ኤንታ የለታ ባብሎነፐ ይሳና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Taani “Enta bolla dendana; enta sunthaa, enta kochaanne enta yeletaa Babiloonepe dhaysana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “በእነርሱ ላይ እነሣለሁ” ይላል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ። “ስሟንና ትሩፋኖቿን፣ ዘሯንና ትውልዷን ከባቢሎን እቈርጣለሁ” ይላል እግዚአብሔር ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የሠራዊት አምላክ እንዲህ ይላል “በባቢሎን ላይ አደጋ ጥዬ አፈራርሳታለሁ፤ ምንም ነገር አላስቀርላትም፤ ለዘር እንኳ የሚተርፍ ትውልድ አይኖራትም፤ እኔ እግዚአብሔር ይህን ተናግሬአለሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ “ኣብ ልዕሊኣቶም ክትስእ እየ፤ ስምን ተረፍን ዘርእን ትውልድን ካብ ባቢሎን ከጥፍእ እየ፤ ይብል እግዚእብሔር። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣነ ኽትንስኦም እየ፡ ይብል እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት፡ ስምን ትርፍን ወድን ወዲ ወድን ካብ ባቢሎን ከጽንት እየ፡ ይብል እግዚኣብሄር። |