Isaiah 14:17 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንዓለም ከም ምድረበዳ ገይርዋ፡ ንከተማታውን ኣጥፍኣ። ቤት እሱራቱ ዘይከፈተ መን እዩ፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ዓለሙን ሁሉ ባድማ ያደረገ፥ ከተሞችንም ያፈረሰ፥ ምርኮኞቹንም ወደ ቤታቸው ያልሰደደ ሰው ይህ ነውን? |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ዓለሙን ሁሉ ባድማ ያደረገ፥ ከተሞችንም ያፈረሰ ምርከኞቹንም ወደ ቤታቸው ያልሰደደ ሰው ይህ ነውን? ብለው ያስተውሉሃል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ዓለሙን ባድማ ያደረገ፥ ከተሞችንም ያፈረሰ፥ ምርኮኞቹንም ወደ ቤታቸው ያልላከ ሰው ይህ ነውን? ብለው ያስተውሉሃል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሳኣ ባዙዋ ከሴዳዌ፥ ሳኣን ደእያ ካታማቱዋካ አ የጌዳዌ፥ ባረ ቃሾ አሳቱዋካ ጎለ የደናን ድጌዳ ብታኒ ሀዌ?’ ያጊደ ትሽ ኦ አኬኪደ ጼላና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | sa'aa bazzuwaa kesseeddawe, sa'aan de'iyaa katamatuwaakka aatsi yeggeeddawe, bare k'asho asatuwaakka golle yeddennan diggeedda bitanii hawe?› yaagiide tishshi ootsi akeekiide s'eelana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Sa7a bazzo kessidayssi, katamatakka laalliday, di7ettidayti ba dere simmi bontta mala diggiday hayssee?» gaana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሳኣ ባዞ ኬሲዳይሲ፥ ካታማታካ ላሊዳይ፥ ዲኤቲዳይቲ ባ ዴሬ ሲሚ ቦንታ ማላ ዲጊዳይ ሃይሴ?» ጋና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሳኣ ቢታ ባዞ ከስዳይስ፥ ሳአን ደእያ ካታማታ ሽር የግዳይስ፥ ባ ቃሾ አሳታ የዶና እፅዳይስ ሀይሴ?” ያግድ ትሽ ኦድ ፄላና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | sa7aa biitta bazzo kessidaysi, sa7an de7iya katamata shiri yeggidaysi, ba qasho asata yeddonna ixidaysi haysee?” yaagidi tishshi oothidi xeellana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ዓለምን ምድረ በዳ ያደረገ፤ ከተሞችን ያፈራረሰ፣ ምርኮኞቹንም ወደ አገራቸው እንዳይሄዱ የከለከለ ይህ ነውን?” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከተሞችን ደምስሶ ዓለምን ወደ ምድረ በዳነት የለወጣት ሰው ይህ ነውን? እስረኞች ነጻ እንዳይለቀቁና ወደ ቤታቸው እንዳይገቡ የሚያደርግ እርሱ አልነበረምን?” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ንኸተማታት ዘፍረሰንን ንዓለም ዘባደማን? ንምሩኻቱ ናብ ገዛኦም ክኸዱ ዘይሰደደ ሰብኣይ እዙይ ዲዩ?’ ኢሎም የስተውዕሉኻ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዚርእዩኻ ይጥምቱኻን የስተብህሉልካን እሞ፡ እቲ ንምድሪ ዜንቀጥቅጣን ንመንግስትታት ራዕራዕ ዜብለንን፡ እቲ ንዓለም ዘባደማን ንኸተማታታ ዘፍረሰን ንምሩኻቱ ኸኣ ናብ ቤቶም ኪምለሱ ዘይፈትሖም ሰብኣይዶ እዚ እዩ ይብሉ ኣለው። |