Isaiah 14:12 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኦ ሉሲፈር ወዲ ንግሆ ከመይ ኢልካ ካብ ሰማይ ወዲቕካ! ኣህዛብ ዘዳኸምካ ከመይ ጌርካ ናብ መሬት ተቖሪጽካ!
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “አንተ በን​ጋት የሚ​ወጣ የአ​ጥ​ቢያ ኮከብ ሆይ፥ እን​ዴት ከሰ​ማይ ወደ​ቅህ! ወደ አሕ​ዛ​ብም መል​እ​ክ​ትን የላ​ክህ አንተ ሆይ፥ እን​ዴት እስከ ምድር ድረስ ተቀ​ጠ​ቀ​ጥህ!
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አንተ የንጋት ልጅ አጥቢያ ኮከብ ሆይ፥ እንዴት ከሰማይ ወደቅህ! አሕዛብንም ያዋረድህ አንተ ሆይ፥ እንዴት እስከ ምድር ድረስ ተቈረጥህ!
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አንተ የንጋት ልጅ አጥቢያ ኮከብ ሆይ፥ እንዴት ከሰማይ ወደቅህ! አሕዛብንም ያዋረድህ አንተ ሆይ፥ እንዴትስ ወደ ምድር ተጣልክ!
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ኔኖ ዎንታ ናአዉ፥ ባካልያዉ፥ ሳሉዋፐ ዋና ኩንዳዲ! ኔኖ ካዉተ ካዉሼዳዎ፥ ዋና ቃንጸታደ ሳኣን ዎአዲ!
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Neenoo wontta na'aw, bakkaaliyaw, saluwaappe waana kunddaadii! Neenoo kawutetsaa kawushsheeddawoo, waana k'ans's'ettaade sa'aan wod'd'aadii!
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Nenoo wontta naazoo, torojje xoolinttezoo, ne waanada saloppe duge kundadii? Kawoteththata kawushshida neni waanada duge yegettadii!
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኔኖ ዎንታ ናዞ፥ ቶሮጄ ጾሊንቴዞ፥ ኔ ዋናዳ ሳሎፔ ዱጌ ኩንዳዲ? ካዎቴታ ካዉሺዳ ኔኒ ዋናዳ ዱጌ ዬጌታዲ!
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ነኖ ዎንታ ናአዉ፥ ጉራ ባካላዉ፥ ሳሎፐ ዋና ኩንዳዲ? ነኖ ካዎተታ ካዉሽዳይሶ ዋና ቃንፀታዳ ሳአን ዎዲ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Neno wonta na7aw, guura bakalaw, salope waana kundadii? Neno kawotethata kawushidayso waana qanxetada sa7an wodhadii?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አንተ የንጋት ልጅ፣ አጥቢያ ኮከብ ሆይ፤ እንዴት ከሰማይ ወደቅህ! አንተ ቀድሞ መንግሥታትን ያዋረድህ፣ እንዴት ወደ ምድር ተጣልህ!
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አንተ በሚያበራው የአጥቢያ ኮከብ የተመሰልክ የባቢሎን ንጉሥ ሆይ! እንደ ሰማይ ከፍ ካለው ክብርህ እንዴት ወደቅኽ! መንግሥታትን ሁሉ ታዋርድ ነበር፤ አሁን ግን ወደ መሬት ተጣልክ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ኣየ ኣታ ብሩህ ኮኸብ ወዲ ወጋሕታ፥ ከመይ ኢልካ ኻብ ሰማይ ወደቕካ! ንስኻ ንኣህዛብ ዘዋረድካስ፥ ከመይ ኢልካ ናብ ምድሪ ተደርበኻ!
Amharic Tigrinya 2011 ኣየ፡ ኣታ ብሩህ ኮዀብ ወዲ ወጋሕታ፡ ከመይ ኢልካ ኻብ ሰማይ ወደቕካ፡ ንስኻ ነህዛብ ዘውደቕካስ፡ ከመይ ኢልካ ናብ ምድሪ ተደርቤኻ።