Isaiah 13:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ጫውጫው ብዙሓት ኣብ ኣኽራን፡ ከም ዓበይቲ ህዝቢ። ዕግርግር መንግስታት ኣህዛብ ተኣኪቡ፡ እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት ንሰራዊት ውግእ ይእክቦ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በተ​ራ​ሮች ላይ እንደ ታላቅ ሕዝብ ድምፅ የሆነ የብዙ ሰው ድምፅ አለ። የተ​ሰ​በ​ሰቡ ነገ​ሥ​ታ​ትና የአ​ሕ​ዛብ ድም​ፅም አለ። የሠ​ራ​ዊት ጌታ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ተዋ​ጊ​ዎች አሕ​ዛብ ይመጡ ዘንድ አዘዘ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በተራሮች ላይ እንደ ታላቅ ሕዝብ ድምፅ የሆነ የብዙ ሰው ድምፅ አለ። የከተማቹት የአህዛብ መንግሥታት የውካታ ጫጫታ አለ። የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሠራዊትን ለሰልፍ አሰልፎአል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በተራሮች ላይ እንደ ብዙ ሕዝብ ድምፅ፤ የሚሰማውን ጩኸት አድምጡ! በመንግሥታትም መካከል፤ እንደ ተጨናነቀ ሕዝብ ድምፅ የሆነውን ውካታ ስሙ! የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሠራዊቱን ለጦርነት አሰልፎአል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጮራ አሳይ ጫቦትያዋዳን፥ ደርያ ሁጲያን ጫቦትያ ዋላሳ ስስተ! ቃይ ካዉተቱ እትፐ ሺቂደ ሻቢረትያ ዋላሳ ስስተ! ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳይ ቶራንቻቱዋ ኦላዉ ሳልፕሴ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) C'ora Asay c'abbottiyaawaadan, deriyaa huup'iyaan c'abbottiyaa walassaa sisite! K'ay kawutetsatuu ittippe shiik'iide shabbirettiyaa walassaa sisite! Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Goday tooranchchatuwaa olaw salppissee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Daro derey wocamiza mala zumata bolla wocamiza wocamaa siyite! Kawoteththata giddon metottida derey gugumiza gugunththaa siyite! Ubbaafe Wolqqama GODAY olanchchata olas salfisides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዳሮ ዴሬይ ዎጫሚዛ ማላ ዙማታ ቦላ ዎጫሚዛ ዎጫማ ሲዪቴ! ካዎቴታ ጊዶን ሜቶቲዳ ዴሬይ ጉጉሚዛ ጉጉን ሲዪቴ! ኡባፌ ዎልቃማ ጎዳይ ኦላንቻታ ኦላስ ሳልፊሲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዳሮ አሳይ ዎጫመይሳዳ ደርያ ሁጵያን ደእያ ዎጫማ ስእተ! ቃስ ካዎተት እስፈ ሺቅድ ፓላምያ ፓላማ ስእተ! ኡባፈ ዎልቃማ ጎዳይ ኦላንቾታ ኦላስ ጊግስስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Daro asay wocameysada deriya huuphiyan de7iya wocamaa si7ite! Qassi kawotethati issife shiiqidi palamiya palama si7ite! Ubbaafe Wolqaama Goday olanchota olas giigisis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በተራሮች ላይ እንደ ብዙ ሕዝብ ድምፅ የሚሰማውን ጩኸት አድምጡ፤ በመንግሥታትም መካከል፣ እንደ ተጨናነቀ ሕዝብ ድምፅ የሆነውን ውካታ ስሙ! የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሰራዊቱን ለጦርነት አሰልፏል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በተራሮች ላይ የሚሰማውን ጩኸት አድምጡ፤ ይህም ጩኸት በአንድነት የተሰበሰቡ የብዙ ሕዝብ መንግሥታት ሁካታ ነው፤ የሠራዊት አምላክ ሠራዊቱን ለጦርነት እያዘጋጀ ነው፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ድምፂ ወኻዕታ፥ ከም ብዙሕ ህዝቢ ኣብ እምባታት ኣሎ፤ ድምፂ እቶም እኩባት መንግስታት ኣህዛብ ይሃምም ኣሎ። እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት፥ ነቶም ሰራዊት ክስለፉ ይእዝዞም ኣሎ።
Amharic Tigrinya 2011 ድምጺ ወኻዕታ ኸም ናይ ዓብዪ ህዝቢ ኣብ ኣኽራን ኣሎ። ድምጺ እቶም እኩባት መንግስትታት ኣህዛብ ንሰራዊት ኪስለፉ ይእዝዞም ኣሎ።