Isaiah 10:3 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) በታ መዓልቲ ምጽራፍን ኣብቲ ኻብ ርሑቕ ዚመጽእ ጥፍኣትንከ እንታይ ክትገብሩ ኢኹም፧ ናብ መን ክትሃድሙ ኢኹም ሓገዝ ክትደልዩ? ክብርኻከ ኣበይ ክትገድፎ ኢኻ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በተ​ጐ​በ​ኛ​ች​ሁ​በት ቀን፥ ምን ታደ​ርጉ ይሆን? መከራ ከሩቅ ይመ​ጣ​ባ​ች​ኋ​ልና፥ ለረ​ድ​ኤ​ትስ ወደ ማን ትሸ​ሻ​ላ​ችሁ?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በተጎበኛችሁበት ቀን፥ መከራም ከሩቅ በሚመጣበት ዘመን ምን ታደርጉ ይሆን? ለረድኤትስ ወደ ማን ትሸሻላችሁ? ክብራችሁንስ ወዴት ትተዉታላችሁ?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በምትጎበኙበት ቀን ምን ይውጣችኋል? ጥፋት ከሩቅ ሲመጣስ ምን ትሆናላችሁ? ርዳታን ለማግኘትስ ወደ ማን ትሸሻላችሁ? ሀብታችሁንስ የት ታገኙታላችሁ?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሃኮ ጋድያፐ ይያ መቱዋን እ ህንተና ሙሪያ ዎደ፥ ዋኒቴ? ማዱዋ ደማናዉ ኦኮ ባቃቲቴ? ህንተ ዱረተ ሀቃን ቆሲቴ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Haakko gadiyaappe yiyaa metuwaan I hinttena muriyaa wode, waaniitee? Maaduwaa demmanaw ookko bak'atiitee? Hintte duretetsaa hak'an k'osiitee?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Inttena xomosiza wode intte awa gelandetii? Haakoppe bashshi yiza wode ay hanandetii? Maado demmanaas oonakko baqatandetii? Intte aqota awan qottandetii?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢንቴና ጾሞሲዛ ዎዴ ኢንቴ ኣዋ ጌላንዴቲ? ሃኮፔ ባሺ ዪዛ ዎዴ ኣይ ሃናንዴቲ? ማዶ ዴማናስ ኦናኮ ባቃታንዴቲ? ኢንቴ ኣቆታ ኣዋን ቆታንዴቲ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እ፥ ሃሆ ቢታፈ ያ መቱዋን ሴርያ ዎደ ህንተ ዋናኔ? ማዶ ደማናዉ ኦደኮ ባቃታኔ? ህንተ ሻሉዋ አዉን ቆታኔ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) I, haaho biittafe yaa metuwan seeriya wode hinte waananee? Maado demmanaw oodeko baqatanee? Hinte shaluwa awun qottanee?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በምትጐበኙበት ቀን ምን ይውጣችኋል? ጥፋት ከሩቅ ሲመጣስ ምን ትሆናላችሁ? ርዳታን ለማግኘትስ ወደ ማን ትሸሻላችሁ? ሀብታችሁንስ የት ታገኙታላችሁ?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚህ ሁሉ የግፍ ሥራችሁ እግዚአብሔር እናንተን በሚቀጣበት ጊዜ ምን ታደርጉ ይሆን? በእናንተ ላይ የሚደርሰውን ጥፋት ከሩቅ አገር በሚያመጣበት ጊዜስ ምን ይበጃችሁ ይሆን? ርዳታስ ለማግኘት የምትሄዱት ወደማን ነው? ሀብታችሁንስ የት ትሸሽጉታላችሁ?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ብመዓልቲ ቕፅዓት፥ ጥፍኣት ካብ ርሑቕ እንትመፅእ፥ እንታይ ክትገብሩ ኢኹም? ሓገዝ ክትረኽቡኸ ናብ መን ክትሃድሙ ኢኹም? ንኽብርኹምከ ኣበይ ክትሓድግዎ ኢኹም?
Amharic Tigrinya 2011 ብመዓልቲ ቕጽዓትን ህቦብላን ኻብ ርሑቕ ምስ ዚመጽእን እንታይ ክትገብሩ ኢኹም ረዲኤት ክትረኽቡ ናብ መን ክትሀፍሙ ንኽብርኹምከ ኣበይ ክትሐድግዎ ኢኹም