Isaiah 10:2 — Compare Translations

12 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) መበለታት ግዳይ ክኾና፡ ዘኽታማት ድማ ክዝረፋ፡ ንጽጉማት ካብ የማን ክመልስ፡ ካብ ድኻታት ህዝበይ ድማ የማን ክወስድ!
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) መበ​ለ​ቶች ቅሚ​ያ​ቸው እን​ዲ​ሆኑ፥ የሙት ልጆ​ች​ንም ብዝ​በ​ዛ​ቸው እን​ዲ​ያ​ደ​ርጉ፥ የድ​ሃ​ውን ፍርድ ያጣ​ምሙ ዘንድ፥ የች​ግ​ረ​ኛ​ው​ንም ሕዝ​ቤን ፍርድ ያጐ​ድሉ ዘንድ የግ​ፍን ትእ​ዛ​ዛት ለሚ​ያ​ዝዙ ወዮ​ላ​ቸው!
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የድኾችን መብት ለሚገፉ፤ የተጨቈነውን ሕዝቤን ፍትሕ ለሚያዛቡ፤ መበለቶችን ለሚበዘብዙ፤ ወላጅ የሌላቸውን ልጆች ለሚመዘብሩ ወዮላቸው!
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋን ኡንቱንቱ ማንቆቱዋ ፕርዳ ጌላዪኖ፤ ህዬሳቱዋ ማታካ ሱጊኖ። ያቲደ አምኤቱዋ አቁዋነ አታ አዉ ባይና ናናቱዋካ ቦንቂኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaan unttunttu mank'k'otuwaa pirddaa geellayiino; hiyyeesatuwaa maataakka sugiino. Yaatiide am"etuwaa ak'uwaanne aatta aawuu bayinna naanatuwaakka bonk'k'iino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Manqota pirda geellasizaytas, un7ettida ta dereza pirda bokkasizaytas, am7eta aqota bonqqizaytas, yi7ota aqota dhechchi mizaytas aayye ana!
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ማንቆታ ፒርዳ ጌላሲዛይታስ፥ ኡንኤቲዳ ታ ዴሬዛ ፒርዳ ቦካሲዛይታስ፥ ኣምኤታ ኣቆታ ቦንቂዛይታስ፥ ዪኦታ ኣቆታ ቺ ሚዛይታስ ኣዬ ኣና!
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳን ኤንቲ ማንቆታ፥ አምኤታነ ይኦታ ፕርዳ ጌላዮሶና፤ አምኤታነ ይኦታ አቁዋ ቦንቆሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessan enti manqota, am7etanne yi7ota pirdaa geellayosona; am7etanne yi7ota aquwa bonqoosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የድኾችን መብት ለሚገፍፉ፣ የተጨቈነውን ሕዝቤን ፍትሕ ለሚያዛቡ፣ መበለቶችን ለሚበዘብዙ፣ ወላጅ የሌላቸውን ልጆች ለሚመዘብሩ ወዮላቸው!
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የድኾች መብት እንዳይከበርና የተበደሉ ፍትሕ እንዳያገኙ የምታደርጉበት ዘዴ ይኸው ነው፤ በዚሁ ዘዴ ባሎቻቸው የሞቱባቸውን ሴቶችና አሳዳጊ የሌላቸውን የሙት ልጆች ንብረት ትነጥቃላችሁ።
Amharic Tigrinya 2011 እቶም ንሽጉራትሲ ፍትሒ ኪኸልእዎም፡ ንድኻታት ህዝበይ ከኣ መሰሎም ኬግድፍዎም፡ ንመበለታት ምርኮኦም ኪገብርወን፡ ንዘኽታማት ድማ ምእንቲ ኪኸትርዎም ኢሎምሲ፡ ሕጋጋት ዓመጻ ዚሕግጉ፡ ሕሰም ዚጽሕፉ ጸሓፍቲ ወይለኦም።