Isaiah 10:19 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሓደ ወዲ ምእንቲ ኺጽሕፎ፡ እቲ እተረፈ ኣእዋም ጫካ ሒደት ኪኸውን እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የቀ​ሩ​ትም የዱር ዛፎች በቍ​ጥር ጥቂት ይሆ​ናሉ፤ ታናሽ ብላ​ቴ​ናም ይጽ​ፋ​ቸ​ዋል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የቀሩትም የዱር ዛፎች በቍጥር ጥቂት ይሆናሉ፥ ታናሽ ብላቴናም ይጽፋቸው ዘንድ ይችላል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በደኑ ውስጥ የሚተርፉት ዛፎች በጣም ጥቂት ናቸው፤ ሕፃን ልጅ እንኳ ቆጥሮ ሊመዘግባቸው ይችላል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አ ዎራን አታና ምቱ ሎይ ጉ ግድያ ድራዉ፥ እት ጉ ናአይካ ፓይድ ዉርሳናዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Aa woran attana mitsatuu loytsi guutsaa gidiyaa diraw, itti guutsaa na'aykka paydi wurssanawaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Iza woran guuththa miththati casha attana; heytakka qeeri nay qoodi wursana dadayees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዛ ዎራን ጉ ሚቲ ጫሻ ኣታና፤ ሄይታካ ቄሪ ናይ ቆዲ ዉርሳና ዳዳዬስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዎራን አትያ ምይ ዳሮ ጉ ግድያ ግሾ፥ ሀር አቶሽን ጉ ናእካ ታይብድ ዉርሳና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Woran attiya mithay daro guuthi gidiya gisho, hari attoshin guutha na7ika taybidi wursana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በደኑ ውስጥ የሚተርፉት ዛፎች በጣም ጥቂት ናቸው፤ ሕፃን ልጅ እንኳ ቈጥሮ ሊመዘግባቸው ይችላል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በደን ውስጥ የሚቀሩትም ዛፎች በቊጥር ያነሱ ከመሆናቸው የተነሣ ሕፃን ልጅ እንኳ ሊቈጥራቸው ይችላል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ ኻብ ዱር ዝተረፈ ኣእዋም ከዓ፥ ንእሽተይ ቈልዓ እኳ ኽሳዕ ዝፅሕፎ፥ ቍፅሩ ውሑድ ክኸውን እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ኻብ ዱሩ ዝተረፈ ኣእዋም ከኣ፡ ቈልዓ እኳ ኽሳዕ ዚጽሕፎ፡ ቊጽሪ ሒደት ኪኸውን እዩ።