Hosea 8:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ካብ እስራኤል እውን እዩ ነይሩ እሞ፡ እቲ ሰራሕተኛ ሰሪሕዎ። ስለዚ ጤል ሰማርያ እምበር፡ ኣምላኽ ኣይኰነን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ይህ ደግሞ በእ​ስ​ራ​ኤል ዘንድ ነው፤ ሠራ​ተኛ ሠራው፤ እር​ሱም አም​ላክ አይ​ደ​ለም፤ ሰማ​ርያ ሆይ! እን​ቦ​ሳሽ ተቅ​በ​ዝ​ብ​ዞ​አ​ልና።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ይህ ደግሞ ከእስራኤል ዘንድ ነው፤ ሠራተኛ ሠራው፥ እርሱም አምላክ አይደለም፤ የሰማርያም እምቦሳ ይቈራረጣል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የተሠራው ነገር ከእስራኤል ዘንድ ነው፤ እርሱም በሞያተኛ የተሠራ ነው፤ እርሱም አምላክ አይደለም፤ የሰማርያም እምቦሳ ይሰባበራል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኩሽያ ሂላንቻይ እስራኤልያፐ አ መዳፐ አትና፥ እ ጾሳ ግደና። ሳማርያ ኤቃ ምስሊ መኤረታና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Kushiyaa hiillanchchay Israa'eeliyaappe Aa med'd'eeddappe attina, I S'oossaa gidenna. Samaariyaa eek'aa misilii me"erettana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hiillanchchay mara misle medhdhida eeqa xoossati Xoos gidanaas dandayettenna. Hessa gishshas mar misati oosettida Samaariya eeqa xoossati meqeretti wodhdhana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሂላንቻይ ማራ ሚስሌ ሜዳ ኤቃ ጾሳቲ ጾስ ጊዳናስ ዳንዳዬቴና። ሄሳ ጊሻስ ማር ሚሳቲ ኦሴቲዳ ሳማሪያ ኤቃ ጾሳቲ ሜቄሬቲ ዎና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሀ ማራ ኤቃ ምስለይ ኩሸ ሂላን መትስፐ አትሽን፥ እ ፆሰ ግደና። ሳማረ ኤቃ ምስለይ መቀረታና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ha mara eeqa misiley kushe hiillan medhetisipe attishin, I xoosse gidenna. Samaare eeqa misiley meqeretana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ይህም በእስራኤል ሆነ! ባለ እጅ የሠራው ይህ ጥጃ፣ አምላክ አይደለም፤ ያ የሰማርያ ጥጃ፣ ተሰባብሮ ይደቅቃል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ይህ በጥጃ ምስል የተሠራ ጣዖት በአናጢ እጅ የተሠራ ስለ ሆነ አምላክ ሊሆን አይችልም፤ ስለዚህ በጥጃ ምስል የተሠራው የሰማርያ ጣዖት ተሰባብሮ ይወድቃል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እዙይ ከዓ ኻብ እስራኤል እዩ፤ እዝ በዓል ኢድ ዝሰርሖ ምስሊ ምራኽ፥ ኣምላኽ ኣይኮነን፤ ተሰባቢሩ ኽደቅቕ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 እዚ ኸአ ካብ እስራኤል እዩ፡ ንሱ ኣምላኽ ኣይኮነን፡ ሓደ ዓያዩ ዝገበሮ እዩ። ብተይ ሰማርያ ኺሰባብር እዩ።