Hosea 5:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ጓኖት ውሉድ ስለ ዝወለዱ፡ ኣብ ልዕሊ እግዚኣብሄር ብዘይተኣማንነት ገበሩ። ሕጂ ወርሒ ብጽሒቶም ክትበልዖም እያ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ዲቃ​ሎ​ችን ልጆች ወል​ደ​ዋ​ልና እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ከድ​ተ​ዋል፤ አሁ​ንም ኵብ​ኵባ እነ​ር​ሱ​ንና ርስ​ታ​ቸ​ውን ይበ​ላ​ቸ​ዋል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ዲቃሎችን ልጆች ወልደዋልና እግዚአብሔርን ወንጅለዋል፤ አሁንም አንድ ወር እነርሱንና ርስታቸውን ይበላቸዋል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ዲቃሎችን ልጆች ወልደዋልና ጌታን አታልለዋል፤ አሁን ደግሞ እነርሱን ከርስታቸው ጋር የወሩ መባቻ ይበላቸዋል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱ መና ጎዳዉ አማነትበይክኖ፤ ኡንቱንቱ የሌዳ ናናይካ ሻርሙጻ ናና። ሄዋ ድራዉ፥ ሀ አግናይ ጼራናዉ፥ ኡንቱንቱካ ኡንቱንቱ ቢታይካ ያና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttu Med'inaa Godaw ammanettibeykkino; unttunttu yeleedda naanaykka sharmus's'aa naanaa. Hewaa diraw, ha aginay s'eeranaw, unttunttukka unttunttu biittaykka d'ayana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Istti eeqa xoossatas goynniza gishshas GODAAS ammanettibeettenna; istti layman nayta yelida. Hessa gishshas istti agina xeeron bonchchiza ba7aaley isttanne istta nayta issife dhayssana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስቲ ኤቃ ጾሳታስ ጎይኒዛ ጊሻስ ጎዳስ ኣማኔቲቤቴና፤ ኢስቲ ላይማን ናይታ ዬሊዳ። ሄሳ ጊሻስ ኢስቲ ኣጊና ጼሮን ቦንቺዛ ባኣሌይ ኢስታኔ ኢስታ ናይታ ኢሲፌ ይሳና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንቲ ላይማተን ናይታ የልዳ ግሾ ጎዳስ አማነትቦኮና። ሄሳ ግሾ፥ እስ አጌናን ኤንትነ ኤንታ ቢታይ ያና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enti laymatethan nayta yelida gisho Godaas ammanetibokona. Hessa gisho, issi ageenan entinne enta biittay dhayana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ለእግዚአብሔር ታማኞች አልሆኑም፤ ዲቃሎች ወልደዋልና፤ ስለዚህ የወር መባቻ በዓላቸው፤ እነርሱንና ዕርሻቸውን ያጠፋል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነርሱ ራሳቸው ጣዖት አምላኪዎች ስለ ሆኑ ለእግዚአብሔር ታማኞች ሆነው አልተገኙም። ልጆቻቸውም እንደ ጣዖት ልጆች ተቆጥረዋል፤ ስለዚህ በዚህ ወር መባቻ እነርሱም ምድራቸውም አብረው ይጠፋሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ድቓላታት ደቂ ወሊዶም እዮም እሞ ንእግዚኣብሄር ጠለሙ፤ ሕዚ ድማ ሓደ ወርሒ ንኣኣቶምን ንርስቶምን ክበልዖም እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ድቓላታት ደቂ ስለ ዝወለዱ ንእግዚኣብሄር ጠለሙ። ሕጂ ድማ ሰርቂ ወርሒ ምስ ርስቶም ኪውሕጦም እዩ።