Hosea 4:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ደቂ እስራኤል፡ ኣብታ ሃገር ሓቅን ምሕረትን ፍልጠት ኣምላኽን የልቦን እሞ፡ እግዚኣብሄር ምስ ነበርቲ እታ ሃገር ተባኢሱ ኣሎ እሞ፡ ቃል እግዚኣብሄር ስምዑ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እናንተ የእስራኤል ልጆች ሆይ! እውነትና ምሕረት፥ እግዚአብሔርንም ማወቅ በምድር ስለሌለ እግዚአብሔር በምድር ላይ የሚኖሩትን ይወቅሳልና የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እናንተ የእስራኤል ልጆች ሆይ፥ እውነትና ምሕረት እግዚአብሔርንም ማወቅ በምድር ስለሌለ እግዚአብሔር በምድሩ ላይ ከሚኖሩ ጋር ክርክር አለውና የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እናንተ የእስራኤል ልጆች ሆይ! እውነትና ጽኑ ፍቅር አምላክንም ማወቅ በምድሪቱ ስለ ሌለ ጌታ በምድሪቱ ላይ ከሚኖሩ ጋር ሙግት አለውና የጌታን ቃል ስሙ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ህንተኖ፥ እስራኤልያ አሳቶ፥ መና ጎዳ ቃላ ስስተ! አያዉ ጎፐ፥ ሀ ጋድያን ደእያ አሳ ኡባ መና ጎዳይ ሞትያባይ ደኤ። ሄዌካ፥ ሀ ጋድያን አማኑ፥ ሲቁነ ጾሳ ኤርያዌ ባዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hinttenoo, Israa'eeliyaa asatoo, Med'inaa Godaa k'aalaa sisite! Ayaw gooppe, ha gadiyaan de'iyaa asaa ubbaa Med'inaa Goday mootiyaabay de'ee. Hewekka, ha gadiyaan ammanuu, siik'uunne S'oossaa eriyaawe baawa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hanno biittay bolla diza asa ubbaa bolla GODAY shiishshiza mootoy dees. Hessa gishshas Isra7eele asawu! Izi inttena gizayssa siyite; «Hanno biittay bollafe ammaneteththay, siiqoynne Xoos eroy dhaydes. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃኖ ቢታይ ቦላ ዲዛ ኣሳ ኡባ ቦላ ጎዳይ ሺሺዛ ሞቶይ ዴስ። ሄሳ ጊሻስ ኢስራኤሌ ኣሳዉ! ኢዚ ኢንቴና ጊዛይሳ ሲዪቴ፤ «ሃኖ ቢታይ ቦላፌ ኣማኔቴይ፥ ሲቆይኔ ጾስ ኤሮይ ይዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀ ቢታን ደእያ አሳ ኡባ፥ ጎዳይ ሞትያባይ ደእያ ግሾ፥ እስራኤለ አሳቶ፥ ጎዳ ቃላ ስእተ። ሄስካ፥ ቢታ ቦላ አማነተ፥ ሲቆይነ ፆሳ ኤሮይ ባዋ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ha biittan de7iya asa ubbaa, Goday mootiyabay de7iya gisho, Isra7eele asato, Godaa qaala si7ite. Hessika, biitta bolla ammanetethi, siiqoynne Xoossaa eroy baawa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በምድሪቱ በምትኖሩ በእናንተ ላይ እግዚአብሔር የሚያቀርበው ክስ ስላለው፣ እናንት እስራኤላውያን ይህን የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፤ “ታማኝነት የለም፤ ፍቅርም የለም፤ እግዚአብሔርንም ማወቅ በምድሪቱ የለም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዚህች ምድር በሚኖሩ ሰዎች ሁሉ ላይ እግዚአብሔር የሚያቀርበው ወቀሳ አለው፤ ስለዚህ የእስራኤል ሕዝብ ሆይ! እርሱ የሚልህን ሁሉ ስማ፦ “በምድሪቱ ላይ ታማኝነትና ፍቅር እግዚአብሔርንም ማወቅ ጠፍቶአል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣቱም ደቂ እስራኤል፥ “ሓቅን ምሕረትን ንእግዚኣብሄር ምፍላጥን፥ ኣብታ ምድሪ የለን፤ እግዚኣብሄር ምስቶም ኣብታ ምድሪ ዝነብሩ ዘለዉ ነገር ኣለዎ እሞ፥ ቃል እግዚኣብሄር ስምዑ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣቱም ደቂ እስራኤል፡ ቃል እግዚኣብሄር ስምዑ፡ ሓቅን ሳህልን ፍልጠትን ኣምላኽን ኣብታ ሃገር የልቦን እሞ፡ እግዚኣብሄር ምስቶም ኣብታ ሃኣገር ዚነብሩ ዘለው ነገር አለዎ። |