Hosea 3:5 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ድሕሪ እዚ ደቂ እስራኤል ተመሊሶም ንእግዚኣብሄር ኣምላኾምን ንዳዊት ንጉሶምን ኪደልይዎ እዮም። ኣብ መወዳእታ መዓልትታት ከኣ ንእግዚኣብሄርን ንለውሃቱን ኪፈርህዎ እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከዚያም በኋላ የእስራኤል ልጆች ተመልሰው አምላካቸውን እግዚአብሔርንና ንጉሣቸውን ዳዊትን ይፈልጋሉ፤ በኋለኛውም ዘመን እግዚአብሔርንና ቸርነቱን ያስቡታል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከዚያም በኋላ የእስራኤል ልጆች ተመልሰው አምላካቸውን እግዚአብሔርንና ንጉሣቸውን ዳዊትን ይፈልጋሉ፤ በኋለኛውም ዘመን ፈርተው ወደ እግዚአብሔርና ወደ በረከቱ ይመጣሉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከዚያም በኋላ የእስራኤል ልጆች ተመልሰው አምላካቸውን ጌታንና ንጉሣቸውን ዳዊትን ይፈልጋሉ፤ በኋለኛውም ዘመን ፈርተው ወደ ጌታና ወደ መልካምነቱ ይመጣሉ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ እስራኤልያ አሳይ ስሚደ፥ መና ጎዳ ባረንቱ ጾሳነ ዳዊታ ባረንቱ ካትያ ኮያና፤ ዉርሰ ጋላሳቱዋን ኡንቱንቱ ኮኮሪደ፥ መና ጎዳኮነ አ አንጁዋኮ ያና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, Israa'eeliyaa Asay simmiide, Med'inaa Godaa barenttu S'oossaanne Daawita barenttu kaatiyaa koyana; wurssetsa gallassatuwaan unttunttu kokkoriidde, Med'inaa Godaakkonne Aa anjjuwaakko yaana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye Isra7eele derey GODAA ba Xoossaakonne ba kawo Dawitekko simmana. Wurseththa wode istti yashshan kokkorishe GODAAKKONNE iza anjjoko yaana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ኢስራኤሌ ዴሬይ ጎዳ ባ ጾሳኮኔ ባ ካዎ ዳዊቴኮ ሲማና። ዉርሴ ዎዴ ኢስቲ ያሻን ኮኮሪሼ ጎዳኮኔ ኢዛ ኣንጆኮ ያና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳፈ ጉየ፥ እስራኤለ አሳይ ጎዳ ባንታ ፆሳኮነ ባንታ ካዋ ዳዊታኮ ስማና። ዉርሰ ዎድያን ኤንቲ ኮኮርሸ፥ ጎዳኮነ እያ አንጁዋኮ ያና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye, Isra7eele asay Godaa banta Xoossaakonne banta kawa Dawitako simmana. Wursetha wodiyan enti kokorishe, Godaakonne iya anjuwako yaana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያ በኋላ እስራኤላውያን ተመልሰው አምላካቸውን እግዚአብሔርንና ንጉሣቸውን ዳዊትን ይፈልጋሉ፤ በመጨረሻውም ዘመን በመንቀጥቀጥ ወደ እግዚአብሔርና ወደ በረከቱ ይመጣሉ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህ ጊዜ በኋላ እስራኤላውያን ወደ አምላካቸው ወደ እግዚአብሔርና ወደ ንጉሣቸው ወደ ዳዊት ይመለሳሉ፥ በኋለኛው ዘመን በፍርሃት ወደ እግዚአብሔር ይመጣሉ፤ በረከቱንም ይቀበላሉ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ደሓር ግና ደቂ እስራኤል ተመሊሶም፥ ንእግዚኣብሄር ኣምላኾምን ንዳዊት ንጉሶምን ደልዮም ክምለሱ እዮም። በተን ዳሕረዎት መዓልቲታት ብፍርሓት ናብ እግዚኣብሄርን፥ ናብ በረኸቱን ክመፁ እዮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ደሓር ደቂ እስራኤል ንእግዚኣብሄር ኣምላኾምን ንዳዊት ንጉሶምን ኪደልዩ ኺምለሱ፡ በተን ዳሕሮት መዓልትታት ብፍርሃት ናብ እግዚኣብሄርን ናብ ሳህሉን ኪመጹ እዮም። |