Hosea 2:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንኣሕዋትካ በልዎም፦ ኣሚ! ንኣሓትካ ድማ ሩሃማ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ወን​ድ​ማ​ች​ሁን ሕዝቤ፥ እኅ​ታ​ች​ሁ​ንም፦ ሥህ​ልት በሉ​አ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የእስራኤልም ልጆች ቍጥር እንደማይሰፈርና እንደማይቈጠር እንደ ባሕር አሸዋ ይሆናል፤ እንዲህም ይሆናል፤ እናንተ ሕዝቤ አይደላችሁም ተብሎ በተነገረበት በዚያ ስፍራ የሕያው አምላክ ልጆች ይባላሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የእስራኤልም ልጆች ቍጥር እንደማይሰፈርና እንዳማይቆጠር እንደ ባሕር አሸዋ ይሆናል፤ እንዲሁም እነርሱ፦ “ሕዝቤ አይደላችሁም” በተባሉበት በዚያ ስፍራ፦ “የሕያው አምላክ ልጆች” ይባላሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ህንተ እሻቱዋ፥ ጾሳይ ህንተና፥ ‘አም (ታ አሳ ግያዋ) ያጌ’ ያግተ። ቃይ ህንተ ምቼቱዋ፥ ጾሳይ ህንተና፥ ‘ሩሃማታ (ህንተንቶ ቃረታይ ግያዋ) ያጌ’ ያግተ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Hintte ishatuwaa, S'oossay hinttena, ‹Aami (ta asaa giyaawaa) yaagee› yaagite. K'ay hintte michchetuwaa, S'oossay hinttena, ‹Ruhaamaata (hinttenttoo k'aretay giyaawaa) yaagee› yaagite.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gishshas intte intte ishata Isra7eele nayta, «Aami» intte michchetakka «Uruhaama» gi sunththite.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ኢንቴ ኢንቴ ኢሻታ ኢስራኤሌ ናይታ፥ «ኣሚ» ኢንቴ ሚቼታካ «ኡሩሃማ» ጊ ሱንቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ህንተ እሻታ፥ ‘ታ አሰ’ ቃስ ህንተ ምቸታ፥ ‘ማሮተ ደምዳይሳታ’ ያግድ ፄግተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Hinte ishata, ‘Ta ase’ qassi hinte micheta, ‘Maarotethi demmidaysata’ yaagidi xeegite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ወንድሞቻችሁን ‘ሕዝቤ’፣ እኅቶቻችሁንም ‘ተወዳጆቼ’ ብላችሁ ጥሯቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስለዚህ ወንድሞቻችሁ የሆኑትን እስራኤላውያንን “አሚ” እኅቶቻችሁንም “ሩሃማ” ብላችሁ ጥሩአቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ስለዙይ ነሕዋትኩም “ዓሚ” ነኣሓትኩም ድማ “ሩሃማ” ኢልኩም ፀውዕዎም።
Amharic Tigrinya 2011 ነሕዋትኩም፡ ዓሚ፡ ንኣሓትኩም ከአ፡ ሩሓማ፡ በሉ።