Hosea 14:10 — Compare Translations
2 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ይህን ነገር የሚያስተውል ጠቢብ፤ የሚያውቃትም አስተዋይ ማን ነው? የእግዚአብሔር መንገዶች ቀናዎች ናቸው፥ ጻድቃንም ይሄዱባቸዋል፤ ኃጥአን ግን ይወድቁባቸዋል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እነዚህን ነገሮች የሚያስተውል ጠቢብ ማን ነው? የሚያውቃቸውስ አስተዋይ ማን ነው? የጌታ መንገድ ቅን ነው፥ ጻድቃንም ይሄዱበታል፤ ዓመፀኞች ግን ይወድቁበታል። |