Hosea 12:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ነጋዳይ እዩ፣ ሚዛን ተንኮል ኣብ ኢዱ ኣሎ። ምግፋዕ ይፈቱ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ስለ​ዚህ ወደ አም​ላ​ክህ ተመ​ለስ፤ ምሕ​ረ​ት​ንና ፍር​ድን ጠብቅ፤ ዘወ​ት​ርም ወደ አም​ላ​ክህ ቅረብ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ስለዚህ ወደ አምላክህ ተመለስ፤ ምሕረትንና ፍርድን ጠብቅ፥ ዘወትርም በአምላክህ ታመን።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “ስለዚህ ወደ አምላክህ ተመለስ፤ ጽኑ ፍቅርንና ፍርድን ጠብቅ፥ ዘወትርም በአምላክህ ታመን።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዛልአንቻ ኩሽያን ዎርዶ ሚዛናይ ደኤ፤ አሳ እ ጭምያዋ ዶሴ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Zal"anchchaa kushiyan worddo miizaanay de'ee; asaa I c'immiyaawaa dosee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Zal7anchchati wordo geeddaran bayzeettes; shocechchoka doseettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ዛልኣንቻቲ ዎርዶ ጌዳራን ባይዜቴስ፤ ሾጬቾካ ዶሴቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዛልአንቾይ ዎርዶ ምዛነን ዛልኤስ፤ እ አሳ ጭማናዉ ዶሴስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Zal7anchoy wordo mizaanen zal7ees; I asaa cimmanaw dosees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ነጋዴው በሐሰተኛ ሚዛን ይሸጣል፤ ማጭበርበርንም ይወድዳል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “እስራኤላውያን ሐሰተኛ ሚዛን በእጃቸው እንደሚገኝ እንደ ከነዓናውያን ነጋዴዎች ሆነዋል፤ በእርሱም ያታልሉበታል፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ካብ ወገን ከነዓን እዩ፤ ኣብ ኢዱ ድማ ሚዛን ሓሰት ኣለዎ፤ ጥበራውን ይፈቱ።
Amharic Tigrinya 2011 ከንኣናዊ እዩ፡ ኣብ ኢዱ ሓሳዊ ሚዛን አለዎ፡ ምጥዋይ ይፈቱ።