Hosea 12:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ምስ ይሁዳ ባእሲ ኣለዎ፣ ንያእቆብ ድማ ከም መገዱ ክበጽሖ እዩ። ከም ግብሩ ክፈድዮ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ኤፍ​ሬም ግን ክብ​ር​ንና ከንቱ ነገ​ርን የሚ​ያ​ሳ​ድድ ክፉ ጋኔን ነው። ሁል​ጊ​ዜም ሐሰ​ት​ንና ተን​ኰ​ልን ያበ​ዛል፤ ከአ​ሦ​ርም ጋር ቃል ኪዳን ያደ​ር​ጋል፤ ምሕ​ረ​ትም ያደ​ር​ጉ​ለት ዘንድ ወደ ግብፅ ዘይ​ትን ይል​ካል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ኤፍሬም ነፋስን ይበላል፥ የምሥራቅንም ነፋስ ይከተላል፤ ሁልጊዜም ሐሰትንና ተንኰልን ያበዛል፤ ከአሦር ጋር ቃል ኪዳን ያደርጋሉ፥ ወደ ግብጽም ዘይት ይወስዳሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ኤፍሬም ነፋስን ያሰማራል፥ ቀኑን ሙሉ የምሥራቅን ነፋስ ይከተላል፤ ሐሰትንና ዓመጻን ያበዛል፤ ከአሦር ጋር ቃል ኪዳን ያደርጋሉ፥ ወደ ግብጽም ዘይት ይወስዳሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳዉ ይሁዳ አሳና ሞቱ ደኤ፤ እ ያቆባ አሳ ኡንቱንቱ ኦግያዳን ሙራና፤ ኡንቱንቱ ኦሱዋዳንካ አዉ ዛራና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Godaw Yihudaa asaana mootuu de'ee; I Yaak'ooba asaa unttunttu ogiyaadan murana; unttunttu oosuwaadankka aw zaarana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAY Yuhuda deraa bolla shiishshiza mootoy dees; izi Yaaqoobe iza hanota mala qaxxayana. Iza ooso mala izas immana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳይ ዩሁዳ ዴራ ቦላ ሺሺዛ ሞቶይ ዴስ፤ ኢዚ ያቆቤ ኢዛ ሃኖታ ማላ ቃጻያና። ኢዛ ኦሶ ማላ ኢዛስ ኢማና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳስ ይሁዳ አሳራ ሞቶይ ደኤስ፤ እ ያይቆባ ናይታ ኤንታ ኦግያዳ ሴራና፤ ኤንታ ኦሱዋዳ ኤንታዉ ዛራና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Godaas Yihuda asaara mootoy de7ees; I Yayqooba nayta enta ogiyada seerana; enta oosuwada entaw zaarana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔር በይሁዳ ላይ የሚያቀርበው ክስ አለው፤ ያዕቆብን እንደ መንገዱ ይቀጣዋል፤ እንደ ሥራውም ይከፍለዋል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር በይሁዳ ሕዝብ ላይ የሚያቀርበው ወቀሳ አለው፤ የያዕቆብንም ልጆች እንደ አካሄዳቸው ይቀጣቸዋል፤ ባደረጉትም ክፉ ሥራ መጠን ዋጋቸውን ይከፍላቸዋል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ምስ ይሁዳውን ነገር ኣለዎ፤ ንያእቆብ ድማ ኸም መጠን መንገዱ ይቐፅዖ፤ ከም መጠን ስራሑውን ክምልሰሉ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣብሄር ምስ ይሁዳውን ነገር ኣለዎ፡ ንያእቆብ ከአ ከም መጠን መገዱ ኪቐጽዖ፡ ከም መጠን ግብሩ ድማ ኪፈድዮ እዩ።