Hosea 11:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብገመድ ሰብ፡ ብማእሰር ፍቕሪ ሰሓብክዎም። ኣነ ድማ ከምቶም ኣርዑት ካብ መንጋጋኦም ዘውጽኡ ኰንኩ፡ ስጋ ድማ ሂበዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በሰው ገመድ በፍ​ቅ​ርም እስ​ራት ሳብ​ኋ​ቸው፤ ለእ​ነ​ር​ሱም ፊቱን በጥፊ እን​ደ​ሚ​መ​ቱት ሰው ሆን​ሁ​ላ​ቸው፤ ወደ እር​ሱም እመ​ለ​ከ​ታ​ለሁ፤ እች​ለ​ው​ማ​ለሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በሰው ገመድ በፍቅርም እስራት ሳብኋቸው፤ ለእነርሱም ቀምበርን ከጫንቃቸው ላይ እንደሚያነሣ ሆንሁ፥ ድርቆሽም ጣልሁላቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሰብአዊ በሆነ የርኅራኄ ገመድ በፍቅርም እስራት ሳብኋቸው፤ ለእነርሱም ቀምበርን ከጫንቃቸው ላይ እንደሚያነሣ ሆንሁ፥ እነርሱንም ጐንበስ ብዬ መገብኳቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ታን ኡንቱንቱ ቃረታንነ ሲቁዋ ዎዶሩዋን ጎቻድ፤ ኡንቱንቱ ሞርግያፐ ሞርገ ም ደንድ፤ ሆካደ ኡንቱንታ ሙዛድ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Taani unttunttu k'aretaaninne siik'uwaa wodoruwaan goochchaad; unttunttu morggiyaappe morgge mitsaa dentsaad; hokkaade unttuntta muzaad.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ta istta qadheta wodoroninne siiqo sansalatan taakko shiishshadis; istta morgefe qambara denththadis; ziqqi ga hokkada istta mizadis.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ታ ኢስታ ቃታ ዎዶሮኒኔ ሲቆ ሳንሳላታን ታኮ ሺሻዲስ፤ ኢስታ ሞርጌፌ ቃምባራ ዴንዲስ፤ ዚቂ ጋ ሆካዳ ኢስታ ሚዛዲስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ታኒ ኤንታ ቃንነ ሲቆ ዎዶሮን ጎቻስ፤ ኤንታ ሞርገፈ ቃምባራ ደንዳ ሆካዳ ኤንታ ሙዛስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Taani enta qadheninne siiqo wodoron goochas; enta morgefe qambara denthada hokada enta muzas.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በሰው የርኅራኄ ገመድ፣ በፍቅርም ሰንሰለት ሳብኋቸው፤ ቀንበሩን ከጫንቃቸው ላይ አነሣሁላቸው፤ ዝቅ ብዬም መገብኋቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በሰብአዊ ርኅራኄና በፍቅር ትስስር መራኋቸው፤ ቀንበሩን ከጫንቃቸው ላይ በማንሣት እኔ ራሴ ጐንበስ ብዬ መገብኳቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣነ ብናይ ሰብ ገመድ፥ ብናይ ፍቕሪ መእሰሪ ናባይ ሰሓብክዎም፤ ነቲ ኣርዑትውን ካብ ክሳዶም ኣልዓልኩሎም፤ ዝብላዕውን ኣቕረብኩሎም።”
Amharic Tigrinya 2011 ኣነ ብገመድ ሰብ፡ ብማእሰር ፍቕሪ ሰሐብክዎም፡ ከምቲ ኻብ ምንጋጋኦም ኣርዑት ዜልዕል ኮንክዎም፡ ብልዒውን ኣቕረብኩሎም።