Genesis 9:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብመልክዕ ኣምላኽ ንሰብ ስለ ዝፈጠሮ፡ ደም ሰብ ዘፍሰሰ ዘበለ ደሙ ብሰብ ኪፈስስ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሰ​ውን ደም የሚ​ያ​ፈ​ስስ ሁሉ ስለ​ዚያ ደም ፈንታ ደሙ ይፈ​ስ​ሳል፤ ሰውን በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መልክ ፈጥ​ሬ​ዋ​ለ​ሁና።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሰውን ደም የሚያፈስስ ሁሉ ደሙ ይፈስሳል፤ ሰውን በእግዚአብሔር መልክ ፈጥሮታልና።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሰው የተፈጠረው በእግዚአብሔር አምሳያ ስለ ሆነ፥ ሰውን የሚገድል ሁሉ በሰው እጅ ይሞታል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጾሳይ አሳ ባረና ማላትሲደ መዳ ድራዉ፥ አሳ ሱ ጉስያ ኦናነ ግዶፐነ፥ አ ሱይካ አሳ ኩሽያን ጉካናዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) S'oossay asaa barena malatisiidde med'd'eedda diraw, asaa suutsaa gussiyaa oonanne gidooppenne, Aa suutsaykka asaa kushiyaan gukkanawaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Xoossi as bana misatissidi medhdhida gishshas asa suuth gussiza oonakka gidikko iza suuththika asa kushen gukkana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጾሲ ኣስ ባና ሚሳቲሲዲ ሜዳ ጊሻስ ኣሳ ሱ ጉሲዛ ኦናካ ጊዲኮ ኢዛ ሱካ ኣሳ ኩሼን ጉካና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፆሳይ አሰ ባና ዳንስድ መዳ ግሾ፥ አሳ ሱ ጉስያ ኦና ግድኮካ እያ ሱይካ አሳ ኩሸን ጉካና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Xoossay ase bana daanisidi medhida gisho, asa suuthi gussiya oona gidikoka iya suuthayka asa kushen gukana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “የሰውን ደም የሚያፈስስ ሁሉ፣ ደሙ በሰው እጅ ይፈስሳል፤ በእግዚአብሔር (ኤሎሂም) አምሳል፣ እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ሰውን ሠርቶታልና።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሰው የተፈጠረው በእግዚአብሔር አምሳያ ስለ ሆነ፥ ሰውን የሚገድል ሁሉ በሰው እጅ ይሞታል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ ደም ሰብ ዘፍስስ፥ ደሙ ብሰብ ክፈስስ እዩ፤ እግዚኣብሄር ንሰብ ብምስሉ እዩ ፈጢርዎሞ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣምላኽ ንሰብ ብመልክዑ ገይርዎ ኢዩ እሞ እቲ ደም ዜፍስስ፡ ደሙ ብሰብ ኪፈስስ እዩ።