Genesis 9:29 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኵሉ መዓልትታት ኖህ ድማ ትሽዓተ ሚእትን ሓምሳን ዓመት ነበረ፣ ሞተ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ኖኅም የኖ​ረ​በት ዘመን ሁሉ ዘጠኝ መቶ አምሳ ዓመት ሆነ፤ ሞተም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ኖኅም የኖረበት ዘመን ሁሉ ዘጠኝ መቶ አምሳ ዓመት ሆነ፤ ሞተም።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ኖኅም የኖረበት ዘመን በአጠቃላይ ዘጠኝ መቶ አምሳ ዓመት ሆነ፥ ሞተም።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኖሄ ሙለ 950 ላይ ደኢደ ሀይቄዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Nohe mule 950 laytsaa de'iide hayk'k'eedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Nohey mulera 950 layth deyidi hayqqides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኖሄይ ሙሌራ 950 ላይ ዴዪዲ ሃይቂዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኖሄይ ኡዱፉን ፄታነ እሻታሙ ላይ ደእድ ሀይቅስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Nohey uddufun xeetanne ishatamu laythi de7idi hayqis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ኖኅ በአጠቃላይ 950 ዓመት ኖሮ ሞተ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ዕድሜውም 950 ዓመት ሲሆነው ሞተ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኖህ ዕድሚኡ ትሽዓተ ሚእትን ሓምሳን ዓመት ኮነ፤ ሞተውን።
Amharic Tigrinya 2011 ኩሉ ዕድመ ኖህ ትሽዓተ ሚእትን ሓምሳን ዓመት ኮነ። ሞተ ድማ።